ሂስ አንድን መጽሀፍ በሚገባ የተረዳ፣ የመረመረ እና ጠልቆም የፈተሸ ግለሰብ መጽሃፉን በሚገባ ካጠናው በኋላ የራሱን አተያይ ወይም ሂስ ከመጽሐፉ በሚያነሳቸው ነጥቦች እያስረገጠ ሂሱን አጉልቶ በማሳየትና ምክረ-ሃሳብ ወይም የድምዳሜ ነጥቦችን በማስቀመጥ የውይይት በር የሚከፍትበት አካዳሚያዊ ተግባር ነው። ሂሱን ለታዳሚ የሚያቀርብ ከሆነ…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2011)በእርሻ ምርምር ስራ የሚታወቁት ዶክተር ሰገነት ቀለሙ በሙያቸው ካላቸው የላቀ እውቀትና ባደረጉት አስተዋጽኦ በካንሳስ ዩንቨርስቲ እውቅና ተሰጣቸው። ዶክተር ሰገነት ያገኙት ዓለም አቀፍ እውቅና ከ12 ሰዎች መካከል ከተመረጡትና ከ5 ሴቶች መካከል አንዷ ሆነው በመመረጣቸው መሆኑን ዩንቨርስቲው አስታውቋል። የካንሳስ ግዛት…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2011)ኢትዮጵያ አዲስ የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እየቀረጸች መሆኑ ተገለጸ። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የፖለቲካ ጉዳዮች ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ማርቆስ ተክሌ እንደገለጹት በስራ ላይ ያለው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲና ስትራቴጂ የቆየና አላስፈላጊ ዝርዝሮችን የያዘ በመሆኑ ይቀየራል። የነበረው ፖሊሲ ከውጭ ወደ ውስጥ የሚመለከት…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2011) የሰርሃ ዛላምበሳ ድንበር በቅርቡ ሊከፈት እንደሚችል ተገለጸ። የኤርትራ መንግስት ባለስልጣናትን ጠቅሶ የኤርትራ ፕሬስ እንደዘገበው ሰሞኑን ከተዘጉትና ኢትዮጵያንና ኤርትራን ከሚያገናኙ ድንበሮች መካከል በዛላምበሳ በኩል ያለው በቅርቡ ይከፈታል። ፋይል ኤርትራ የኢትዮጵያን የወደብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ወደ ምጽዋ የሚወስዱ መንገዶችን በመስራትና…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 15/2011) የኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅ የሚጠቀምበት የእርሻ መሬት እንዳይታረስ መከለከሉ ተገለጸ። በምዕራብ አርሲ ዞን ሻሸመኔ ወረዳ ኩየራ አቅራቢያ የሚገኘው የኢትዮጵያ አድቬንቲስት ኮሌጅ በአከባቢው ወጣቶች መሬቱ ይገባናል የሚል ጥያቄ በመነሳቱ የዘንድሮው የእርሻ ዘመን መቅርቱን የኢሳት ምንጮች ገልጸዋል። ከግማሽ ክፍለዘመን በላይ…