በሶማሌና በደቡብ ክልሎች የአተት ወረርሽኝ አለመከሰቱ ተገለጸ ********************************************** በሶማሌና በደቡብ ክልሎች አንዳንድ አካባቢዎች የአተት ወረርሽኝ እንዳልተከሰተ ማረጋገጡን የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ፡፡ ኢንስቲትዩቱ በሀገሪቱ ስላለው ወቅታዊ የህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ም/ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በየነ ሞገስ እንደተናገሩት ተፈናቃይ…

በሺፈራው ሉሉ እና እንግዳሸት ቡናሬ ሚያዝያ 9 2011 ዓ .ም ጽሁፉን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ ___ማስታወሻ:በዚህ ጽሁፍ ላይ የተንጸባረቁ ሳሃቦች የጸሃፊውን/የጸሃፊዋን እንጂ የድረገጹን አቋም አያንጸባርቁም። ነጻ አስተያየት ወይንም ሃሳብ በዚህ ድረ ገጽ ለማውጣት ጽሁፍዎትን በ info@borkena.com ይላኩልን። The post የዘረኝነት ምንጭና…
ቦይንግ  የትርፍ መጠኑ 20 በመቶ መቀነሱን ይፋ አደረገ።

ቦይንግ በ2019 የመጀመሪያ ሶስት ወራት 737 ማክስ አውሮፕላኖቹን ማስረከብ ባለመቻሉ የትርፍ መጠኑ 20 በመቶ መቀነሱን ይፋ አደረገ። የአሜሪካ አውሮፕላን አምራች ኩባንያው በያዝነው የፈረንጆቹ ዓመት ያቀደውን ያክል የትርፍ መጠን ማሳካት እንደማይችልም ከወዲሁ ይፋ አስታውቋል። የቦይንግ ምርት የሆኑት 737 ማክስ 8 አውሮፕላኖች…
የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሦስተኛ ጳጳስ አቡነ እንጦንዮስ፤ ከ13 ዓመታት የቁም እስር በኋላ ድምጻቸው ተሰምቷል።

የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሦስተኛ ጳጳስ አቡነ እንጦንዮስ፤ ከ13 ዓመታት የቁም እስር በኋላ ድምጻቸው ተሰምቷል። BBC Amharic የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሦስተኛ ጳጳስ የሆኑት አቡነ እንጦንዮስ የኤርትራ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ሦስተኛ ፓትርያርክ የሆኑት አቡነ እንጦንዮስ፤ ከ13 ዓመታት በኋላ ድምጻቸው ተሰምቷል።…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 16፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ በአዲስ አበባ ከተማ በሚገነቡት ፕሮጀክቶች ዙሪያ ከባለሀብቶች እና የዘርፉ ባለሞያዎች ጋር ውይይት አደረጉ፡፡ ሸገርን የማስዋብ ፕሮጀክት ፣ የዓድዋ ማዕከል ፣ የአዲስ አበባ ከተማ የህዝብ ቤተ-መፅሐፍት ፣ ከፑሽኪን አደባባይ –…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 16/2011)በአሜሪካ ሁለት ኢትዮጵያውያንን በመግደል ወደኢትዮጵያ አምልጧል በሚል በተጠርጣሪነት  የሚፈለግን ግለሰብ ጠቅላይ አቃቤ ህግ አሳልፎ እንዲሰጥ መወሰኑ ውዝግብ አስነሳ። ዮሀንስ ነሲቡ የተባለና የአሜሪካ ዜግነት ያለው ትውልደ ኢትዮጵያዊ የ25 ዓመት ወጣት በአሜሪካን ቨርጂኒያ ግዛት ውስጥ ሁለት ወጣቶችን በመግደሉ አሜሪካ በጥብቅ…
ጎሰኝነት በህግ ይታገድ በሚል የማህበራዊ ድረ ገጽ ዘመቻ ተከፈተ

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 16/2011)ጎሰኝነት በህግ ይታገድ በሚል በማህበራዊ ሚዲያዎች ዘመቻ መከፈቱ ታወቀ። በዋሽንግተን ዲሲ የኢትዮጵያውያን ግብረሃይል የዘር ፖለቲካ እንዲታገድ የሚጠይቅ ትዕይንተ ህዝብ ሊያደርግ በዝግጅት ላይ መሆኑም ታውቋል። ከትላንት ጀምሮ በፌስ ቡክ፣ በቲውተርና በሌሎች የማህበራዊ ሚዲያዎች በተጀመረው ዘመቻ ኢትዮጵያን ለአደጋ ያጋለጠ በብዙ…