ሚያዚያ 17 ቀን 2011 ዓም ከኢሳት የኢዲቶሪያል ቦርድ የተሰጠ መግለጫ ኢሳት የሚዲያ አፈና ሊፈጽም ቀርቶ አፈናን ማሰብ እንኳን አይችልም! ሰሞኑን ጋዜጠኛና አክቲቪስት ርዮት አለሙ ከቴዎድሮስ ጸጋዬ ጋር ያደረገችው ሙሉ ቃለ ምልልስ ታርሞ እንዲተላለፍ መወሰኑን ተከትሎ ድርጊቱ “አፈና ነው” የሚል እንደምታ…

ትኩረት ብዙ የሚጮህላቸው አክቲቪስት ለሌላቸው የአፋር አርብቶ አደሮች! ጋዜጠኛ ኤሊያስ መሰረት እንደነገረን ሰሞኑን አፋር ውስጥ እንስሳት እየሞቱ እንደሆነ ሰማሁ እና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ዶ/ር መሀመድ ኑር ጋር ደወልኩ። እርሳቸው እንደነገሩኝም ዝናብ ትንሽ መዝነቡን ተከትሎ የሚያቆጠቁጡ መርዛማ ቅጠላትን የበሉ 12 ከብቶች የሞቱ…

አፍጋኒስታን ውስጥ ከታሊባን ጋር በመደራደር ላይ ያሉት የዩናይትድ ስቴትስ ልዑክ ዛልሜ ኻሊሊዛድ በሀገሪቱ የሚሞቱን ሰዎች ቁጥር ለመቀነስ የሚያስፈልገው የሰላም ሥምምነት ነው ሲሉ አስገንዝበዋል።

ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ በአሮሚያ ምዕራብ ጉጂ እና በደቡብ ጌዴኦ አጎራባች አካባቢ የተፈናቀሉ ዜጎች ዛሬ ወደ ቀያቸው መመለስ ጀመሩ። ለተፈናቃዮቹ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የሁለቱ ክልሎች መንግስታት አስታውቀዋል፡፡ ተፈናቃዮቹ ወደ ቄያቸው መመለስ የጀመሩት የኦሮሚያ ምክትል ፕሬዝደንት አቶ ሽመልስ አብዲሳ እና…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች በሚገኙ የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ላይ ፍተሻ መጀመሩን የከፍተኛ ትምህርት አግባብነት እና ጥራት ኤጀንሲ አስታወቀ። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር ዶክተር አንዱአለም አድማሴ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደተናገሩት፥ከኤጀንሲው እውቅና ውጭ ተሰማርተው የሚገኙ ተቋማት ላይ…

በጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የተመራ ልዑክ በቤልት እና ሮድ ፎረም (Belt and Road Forum) ላይ ለመሳተፍ ቻይና ይገኛሉ። BBC Amharic ጠቅላይ ሚንስትሩ እና ልዑኩ ፎረሙ ከሚጀምርበት ቀን በፊት ቀደም ብሎ ወደ ቻይና በማቅናት ከሃገሪቱ ፕሬዝዳንት በተጨማሪ ከተለያዩ አካላት ጋር ውይይት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የቀድሞው የአሜሪካ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ዲሞክራቲክ ፓርቲን ወክለው ለፕሬዚዳንትነት ለመወዳደር በሚካሄደው የምርጫ ዘመቻ እየሚሳተፉ መሆኑን ይፋ አድርገዋል። ጆ ባይደን  ጉዳዩን አስመልክተው በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ዩናይትድ ስቴትስ በአሁኑ ወቅት  በዓለም ደረጃ ያለት መሰረታዊ…