ከመኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ         ድንገት የሚገራርሙ ሃሳቦች እንዲጫሩ፣መንሥኤ የሚሆኑ ኢትዮጵያዊ ምሳሌዎች አያሌ እንደሆኑ ይታወቃል። ለዛሬ ሁለት ምሳሌዎችን አሥንቼ ፣  “የኢትዮጵያን ትንሣኤ በመሻት ” የወቅቱን የኢትዮጵያን ፖለቲካ በወፍ በረር በመዳሰሥሥ፣ እግረ መንገዴን፣በዚች ሀገር ሳይዘገይ የባህል አብዮት መጀመር እንደሚያሥፈልግ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)  የትግራይ ፖሊስ ዋልታ የእግር ኳስ ቡድንን ይዛ ከአዲስ አበባ ወደ መቐሌ ስትጓዝ በነበረች  ኮስተር  መኪና ላይ ማንነታቸው ያልታወቀ ታጣቂዎች ባደረሱት ጥቃት ጉዳት ደረሰ። በአፋር ክልል ገዋኔ በተባለ ስፍራ ላይ በተሸከርካሪው ላይ ድንገት በተከፈተው ጥቃት…
ከ315 በላይ የቤት እንስሳት በአናብስት ተበሉ

በጋንቤላ ክልል ከ315 በላይ የቤት እንስሳት በአናብስት ተበሉ፡፡ በጋምቤላ ክልል አቦቦ ወረዳ ከ315 በላይ የቤት እንስሳት በአናብስት እንደተበሉባቸው ነዋሪዎቹ ገለጹ። የኢትዮጵያ ዱር እንስሳት ልማትና ጥበቃ ባለስልጣን አናብስቱ እያደረሱት ያለውን ችግር በተጠና መልኩ ለመፍታት እየተንቀሳቀስኩ ነው ብሏል። በወረዳው የመንደር 11 እና…
በፕሬስ ነጻነት ኢትዮጵያ አርባ ደረጃዎችን አሻሻለች

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 18/2011) በፕሬስ ነጻነት ኢትዮጵያ አርባ ደረጃዎችን ማሻሻሏን ድንበር የለሽ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት አስታወቀ። የአሜሪካኑ ዋሽንግተን ፓስት ኢትዮጵያ ከዓመታት አፈና በኋላ ፕሬሱን ነጻ አደረገች ብሏል። ሆኖም የፕሬስ ውጤቶቹ በሃገሪቱ ያለውን የብሔር ፍጥጫ እያባባሱት ነው ሲል ሰሞኑን ባወጣው ዘገባ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 18፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ከጎንደር ዙሪያ ወረዳ ወደ ምዕራብ በለሳ ሰዎችን አሳፍሮ ይጓጓዝ የነበረ አይሱዚ የደረቅ ጭነት ማመላላሻ ተሸከርካሪ ተገልብጦ የ20 ሰዎች ህይወት ወዲያውኑ ማለፉን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ፖሊስ የመንገድ ደህንነት ማረጋገጫ ዋና የስራ ሂደት አስተባባሪ…

የበዓል ገበያ አውድ ዓመት ሲመጣ የገበያ ግርግር የበዓሉ አንዱ ለየት ያለ ገጽታ ነው። የአውዳመት ገበያ በእርግጥ የተለየ ከመሆኑም በላይ በግና ዶሮው እንዲሁም በሬው፤ እነዚህን ለማጣፈጥ የሚያስፈልጉ እንደ ቅቤና ሌሎች ቅመማ ቅመሞች ብቻ ሁሉም በዓልን የማድመቅ ገበያውንም ሞቅ የማድረግ ኃይል አላቸው።…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 18/2011) በኢትዮጵያዊው ሃይለ ገብረስላሴና በእንግሊዛዊው አትሌት ሞህ ፋራህ መካከል የተፈጠረው ውዝግብ መካረሩ ተገለጸ። በአትሌት ሃይሌ ሆቴል በነበረኝ ቆይታ ዘረፋ ተፈጽሞብኛል ላለው ሞህ ፋራህ ሃይሌ መልስ መስጠቱ ውዝግቡን እንዳከረረው ዴይሊ ቴሌግራፍ ዘግቧል። ፋይል አትሌት ሃይሌ እንደሚለው ሞህ ፋራህ በሆቴል…