ሶስት የከባድ መኪና ሹፌርች መገደላቸው ሹፌሮችን አስቆጣ ።

በባህር ዳር ከተማ ከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ድህንነታችን አደጋ ላይ ነዉ ጥበቃ ይደረግልን ሲሉ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ፡፡ የከባድ መኪና ሹፌሮቹ አፋጣኝ ምላሽ የማይሰጠን ከሆነ ሥራ እናቆማለን ሲሉ በያዟቸው መፈክሮች አስጠንቅቀዋል፡፡ በተለምዶ የተባበሩት ነዳጅ ማደያ እስከ ርዕሰ መስተዳድር ጽ/ቤት ድረስ ከ100 በላይ…
የዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ቀብር ሥነ-ስርዓት ቀኑ በትክክል እንደማይታወቅ የተቋቋመው ኮሚቴ ይፋ አደረገ፡፡

የቀድሞው የኢፌሬሪ ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ የቀብር ሥነ-ስርአት መች እንደሚካሄድ ያረፉበት ሆስፒታል የመጨረሻ ምርመራ መረጃ እየተጠበቀ በመሆኑ ቀኑ በትክክል እንደማይታወቅ የተቋቋመው ብሄራዊ የቀብር አስፈጻሚ ኮሚቴ ይፋ አደረገ፡፡ አስክሬናቸውም ወደ ሃገር በትክክል በዚህ ቀን ይመጣል ማለት ባይቻልም የሳምንቱ የመጨረሻ ቀናት ላይ…

ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ የኢትዮጵያ የሙስሊም ዑለማዎች ጉባኤ ላይ የመክፈቻ ንግግር አደረጉ። በመክፈቻ ንግግራቸው ጠ/ሚር ዐቢይ አሕመድ እንደተናገሩት ጠንካራ የሙስሊም ማኅበረሰብ ለኢትዮጵያ አንድነት መሠረት ነው። በትንንሽ ምክንያት አብሮነትን ማጠልሸት አያስፈልግም ያሉት ጠ/ሚሩ አባላቱ ራሳቸውን ከጥላቻ በማራቅ የውይይት መድረክና በማኅበረሰቡ ውስጥ ኅብርን…