የአሜሪካ ድምፅ ባለፉት ሰባ አምስት ዓመታት ውስጥ በዓለም ዙሪያ ያሉ የተለያዩ አድማጮችና ተመልካቾች ከሌሎች ምንጮች ሊያገኟቸው የማይችሏቸውን መረጃዎች ለዓለም ሲያደርስ መቆየቱን ዋና ዳይሬክተሯ አማንዳ ቤኔት ገልፀዋል።

የአማራ ክልል ቃል- አቀባይ አቶ አሰማኸኝ አስረስ በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ጃዊ ወረዳ ላይ ደረሰ ስለተባለው ግጭት እና ሞትን አስመልክቶ ዛሬ ከሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የተወሰደ: – ሚያዝያ 17 ግጭቱ ከጀመረ በሁዋላ እና በቀጠሉት ቀናት በሰው ህይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት ደርሷል።…
OPEN LETTER TO THE PRIME MINISTER OF ETHIOPIA

Solomon Hailemariam, Solomon Hailemariam, author and founder of PEN Ethiopia, had to leave his homeland Ethiopia in 2015, after repeated attacks on himself and the organization. He now lives in exile in Canada, and serves as chairman of PENEthiopia. In an open letter…

የመናገር ነጻነትን ጨምሮ ስለ በርካታ ዲሞክራሲያዊና ሰብአዊ  መብት ጽንሰ-ሀሳቦች ለዓለም ካስተማሩ ፈላስፎች መካከል አንዱ የሆነውን፣የሶቅራጠስ ታሪክ የሚዘክር ቲያትር በበብሄራዊ ቲያትር በመታየት ላይ ይገኛል፡፡

የመናገር ነጻነትን ጨምሮ ስለ በርካታ ዲሞክራሲያዊና ሰብአዊ  መብት ጽንሰ-ሀሳቦች ለዓለም ካስተማሩ ፈላስፎች መካከል አንዱ የሆነውን፣የሶቅራጠስ ታሪክ የሚዘክር ቲያትር በበብሄራዊ ቲያትር በመታየት ላይ ይገኛል፡፡

የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳን ድንገተኛ ሞት ተከትሎ ብሄራዊ የቀብር አስፈፃሚ ግብረሃይል ተቋቁሞ የተለያየ ስራ በመሰራት ላይ ይገኛል። የቀድሞው ፕሬዝዳንት የቀብር ስነስርዓት የመንግስት ከፍተኛ ባላስልጣናት፣ ወዳጅ ዘመዶቻቸው እና ቤተሰቦቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ በሚገኘው በጴጥሮስ ወጳውሎስ መካነ መቃብር እሁድ ሚያዝያ…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 25፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት ሶስት ቀናት በኢትዮጵያ ሲካሄድ የቆየው የዓለም የፕረስ ቀን በዓል ተጠናቀቀ፡፡ በአፍሪካ ህብረት የመሰብሰቢያ አደራሽ ላለፉት ሶስት ቀናት ሲካሄድ የቆየውና የመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎችና ጦማሪያን የተሳተፉበት የዓለም የፕረስ ቀን በዓል ዛሬ ማምሻውን ተጠናቋል፡፡ በመድረኩ ላይ…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 25/2011)የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶክተር ነጋሶ ጊዳዳ አስክሬን ሽኝት ተደረገ። ህይወታቸው ባለፈበት ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ ዛሬ በተካሄደ የሽኝት ፕሮግራም ከተለያዩ የጀርመን ከተሞችና ከሌሎች ሀገራት የመጡ ኢትዮጵያውያንና የውጭ ሀገር ዜጎች መገኘታቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል ። በፍራንክፈርት የኢትዮጵያ ቆንስላ ጄነራል ጽሕፈት…