ዛሬ የሱማሌ ክልል ውሳኔ ተከትሎ የድሬዳዋ ኢሳ-ሱማሌ ህዝብ ለድጋፍ አደባባይ ወጥተዋል። የአዳም ፋራህ መልዕክት ተግባራዊ አድርጎታል። ፋራህ በትናትናው ምሽት ባስተላለፉት መልዕክት ገዳማይቱ፣ ኡንዳፎኦ፣ አዳይቱ ከአፋር ግዛት ተሰርዘው ወደሱማሌ ግዛት እስከሚገቡ ድረስ በሁሉም ሱማሊያ ከተሞ የድጋፍ ሰልፍ ህዝቡ እንዲያካሂድ ባደረጉት ጥሪ…

በተለያየ መልኩ በህክምና ዘርፍ የሚታዩ ችግሮች እንዲፈቱላቸው የህክምና ባለሙያዎች መንግስትን ጠየቁ፡፡3ሺ የሚጠጉ የጤና ባለሙያዎች ከጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ጋር በዛሬው ዕለት መክረዋል፡፡በዘርፉ የሚታዩ ችግሮችንም በተመለከተ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን አንስተዋል፡፡ ለተነሱት ጥያቄዎች ምላሽ የሰጡት ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በሀገራዊ ለውጡ…
ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ግጭት ተቀስቅሷል

ሰሜን ሸዋ ዞን ምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ግጭት ተቀስቅሷል፤ የሁለት ሰዎች ሕይወት አልፏል፤ የቆሰሉ ሰዎችም አሉ።የመከላከያ ሠራዊት 8:00 አካባቢ በቦታው ደርሷል፤ ነገር ግን ከፍተኛ የተኩስ ልውውጥ በመኖሩ ወደ ማረጋጋት መግባት አልቻለም። የወረዳው ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይትባረክ አብርሃም ለአብመድ እንደገለፁት በአካባቢው በግጦሽ…

Ethiopia is the only African nation that owns ancient literary heritage and script, but the Ethiopian cinema industry is a recent phenomenon. The film industry bloomed following the theater covering political, social and economic times in Ethiopia. The…

በጉዳዩ ላይ መግለጫ የሰጡት የአማራ ክልል የመንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዋና ዳይሬክተር አቶ አሰማኸኝ አስረስ በሁለቱም ክልሎች ተከስቶ የነበረው ግጭት ለጠፋው ህይወት እና ለደረሰው መሰል ጉዳት ክልሉ ጥልቅ ሀዘን እንደተሰማው ገልፀዋል፡፡…