በያሬድ ሃይለማሪያም በብሔር መደራጀት መብትህ ነው። ባህልህን፣ ቋንቋህን፣ ታሪክህን እና ሌሎች የማንነትህ መገለጫ የሆኑ እሴቶችህን የማጎልበት እና ጠብቆ ለትውልድ ለማስተላለፍ መሰባሰብ እና የበኩልህን ማበርከት መብት ብቻም ሳይሆን የትውልድ ግዴታህም ነው። አንተ የተውከውን ባህልህን፣ ቋንቋህን እና እምነትህን ትውልድ አይረከበውም። የሁሉም ብሔረሰብ…

ዛሬ ልክ የዛሬ 78 ዓመት የፋሽስት ጣልያን ወራሪ ኃይል ድል ተነስቶ ከተባረረ በኋላ ዋና ከተማዪቱን በያዘ ልክ በአምስት ዓመቱ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ አዲስ አበባ ተመልሰው ገቡ።

ዛሬ ልክ የዛሬ 78 ዓመት የፋሽስት ጣልያን ወራሪ ኃይል ድል ተነስቶ ከተባረረ በኋላ ዋና ከተማዪቱን በያዘ ልክ በአምስት ዓመቱ ቀዳማዊ ኃይለሥላሴ አዲስ አበባ ተመልሰው ገቡ።
አረጋዊው ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ ዶር. አቡነ ገሪማ ዐረፉ

ብፁዕ አቡነ ገሪማ ሊቀ ጳጳስ – ከ1937 እስከ 2011 ዓ.ም. ሥርዐተ ቀብራቸው በመጪው ረቡዕ፣ በ5፡00 በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፤ እስከ ማዕዶት ሰኞ ሥራቸውን በማከናወን ላይ ነበሩ፤ተደራራቢ ሓላፊነቶችን እየተወጡ በድካም ዐረፉ፤ በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ላይ በአተኮሩ የጽሑፍ ስብከታቸውና ትምህርታቸው…

የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትር ስዬ አብርሃ ስለ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ “መንፈሰ ፅኑ ያመነበትን አድርጎና ተናግሮ፤ በመሸበት አዳሪ አይበገሬ ሰው ነው።” – ይህንን ስለ ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ የተናገሩት የቀድሞ የመከላከያ ሚኒስትር አቶ ስዬ አብረሃ ናቸው። (አስተያየታቸውን አድምጡ)  

ሰሜን ኮሪያ ትናንት አከታትላ የተኮሰቻቸው የአጭር ርቀት ተምዘግዛጊ ሚሳይሎች ትዕይንት ከአሜሪካ ጋር የጀመረችውን የኒኩሌር ትጥቋን የማስፈታት ንግግር ሂደት እንደማያጨናግፈው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማይክ ፖምፔዮ አስታወቁ።