ጉዳያችን/ Gudayachn ሚያዝያ 29/2011 ዓም (ሜይ 7/2019 ዓም) በዜግነት ፖለቲካ የሚያምኑ ስድስት የፖለቲካ ድርጅቶች ማለትም የአርበኞች ግንቦት ሰባት፣ሰማያዊ ፓርቲ፣ኢዴፓ፣የጋምቤላ  ክልል ብሔራዊ ንቅናቄ፣የቀድሞው አንድነት ፓርቲ እና መኢአድ ከስመው በውህደት አዲስ ፓርቲ እንደሚመሰርቱ እና የሜመሰረተው ፓርቲ መስራች ጉባኤውን ግንቦት 1 እና 2/2011…

የእናት አገር ጥሪ ሚያዝያ 27 ቀን 2011 ዓም(05-05-2019) “ አገር አፍ አውጥታ ጮሀ ትጣራለች፣ ልጆቼ በህብረት አድኑኝ ትላለች።” ለአገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በሙሉ ኢትዮጵያ ሀገራችን በተደጋጋሚ የሚደቀንባትን አደጋና ወረራ በሕዝቧ አንድነትና የጋራ ትግል እያከሸፈች ለአያሌ ዘመናት ነፃነቷን አስከብራ ኖራለች፡፡ ምንም እንኳን…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 28/2011) የአውሮፓ ህብረት በዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነ የአፍሪካ ቀንድ የሰላምና የልማት ጉባዔ ሊያዘጋጅ ነው። በሶማሊያ የህብረቱ ጉዳይ ተጠሪ ፉልጀንሺዮ ጋሪዶ ሩዝ እንደገለጹት ከዓለም ባንክና ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር በመተባበር የሚዘጋጀው ጉባዔ በመጪው ሀምሌ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። የአውሮፓ ህብረት በአፍሪካ ቀንድ…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 28/2011) የብፁዕ ዶክተር አቡነ ገሪማ የቀብር ስነስርዓት የፊታችን እሁድ እንደሚፈጸም ቅዱስ ሲኖዶስ አስታወቀ። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሃላፊነቶችና ሃይማኖታዊ ተልዕኮዎች ሲያገለግሉ የቆዩት ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ገሪማ ህይወታቸው ያለፈው በትላንትናው እለት ነው። በእምነቱ ከፍተኛ መለኮታዊ የትምህርት ደረጃ ላይ በመድረስ…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 28/2011)በጠቅላይ ሚኒስትሩና በህክምና ባለሙያዎች ባለፈው ቅዳሜ የተደረገውን ውይይት ተከትሎ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ምላሽ ሰጠ። በህክምና ባለሙያዎቹ ለተነሱት ጥያቄዎች መፍትሄ የሆኑ ውሳኔዎችን ማሳለፉንም አስታወቋሎ። የህክምና ባለሙያዎቹ ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጋር የነበረውን ውይይት በተመለከተ ቅሬታ ማቅረባቸው ታውቋል። በውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገቢው…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 28/2011) በአፋርና ሶማሌ ክልሎች መካከል የተከሰተውን ግጭት በውይይት እንዲፈታ ሁለቱም ወገኖች ጥረት እንዲያደርጉ ተጠየቀ። የሶማሌ ክልል ካቢኔ ባለፈው ዓርብ ያወጣውን መግለጫ ተከትሎ የተፈጠረው ውዝግብ መካረሩን መረጃዎች ያመለክታሉ። ፋይል የተፈጠረውን ግጭት ለማስወገድ በሳምንቱ መጨረሻ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ሁለቱንም…

(ኢሳት ዲሲ–ሚያዚያ 28/2011) በአንዳንድ ክልሎች የመንግስት አመራሮች ተፈናቃዮችን ለፖለቲካዊ ፍላጎታቸው ማስፈጸሚያ እየተጠቀሙባቸው መሆኑን ፌደራል መንግስቱ አስታወቀ። በመጠለያ ጣቢያዎች ተፈናቃዮችን እስከማገት የሚደርሱ የክልል አመራሮች መኖራቸውን ባለፈው ዓርብ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት  በቀረበው ሪፖርት ላይ  ተመልክቷል። የሰላም ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሙፈሪያት ካሚል የትኛውንም ዋጋ…

ጉዳያችን አዲስ ሀሳብ ሚያዝያ 28/2011 ዓም (ሜይ 6/2019 ዓም) የአንድ ሀገር ሕዝብ ስልጣኔ በበሰለ እና ከትውልድ ወደ ትውልድ በተሸጋገረ የቋንቋው  ጥልቀት እና ምጥቀት ይለካል።ስልጣኔ የህንፃ እና የፋብሪካ መደርደር ብቻ አይደለም።ስልጣኔ የአንድ ወቅት ክስተት ሆኖ እንዳይጠፋ እና ተሻጋሪ እንዲሆን የቋንቋ መኖር…

Press Release The Obama Foundation Fellowship supports outstanding civic innovators—leaders who are working with their communities to create transformational change and addressing some of the world’s most pressing problems. The program selects 20 community-minded rising stars from around the world…

Mizan is an Ethiopian weekly drama series that premiered in May 2018. It was produced and presented by Lomi Tube in association with Belen Film Production. The drama created by Zabesh Estifanos and co-written with Yohannes Ayalew cast famous artists…

Senselet (meaning “chain” in Amharic) is the first United States-based Ethiopia weekly drama series. It’s cast members, including Tewodros Legesse, Tsedey Moges Dawit, Temesgen Afework, Mestawet Aragaw, Sofi Admasu, Yodit Mengistu. The drama’…

Senselet (meaning “chain” in Amharic) is the first United States-based Ethiopia weekly drama series. It’s cast members, including Tewodros Legesse, Tsedey Moges Dawit, Temesgen Afework, Mestawet Aragaw, Sofi Admasu, Yodit Mengistu. The drama’…