የፌደራል አቃቤ ህግ ትላንት ባወጣው መግለጫ “ክስ ከተመሠረተባቸው 26 የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት የሥራ ኃላፊዎችና ሰራተኞች 22ቱ ተከሳሾች በእስር ላይ የሚገኙ ሲሆን፤ የቀድሞ የአገልግሎቱን ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ አቶ አጽብሃ ግደይ፣ አቶ አሠፋ በላይ እና አቶ ሽሻይ ልዑል…

“በወንጀል የተጠረጠሩና በሕግ የሚፈለጉ ሰዎችን ለማሸሽ ሞክረዋል” የተባሉ አራት የመከላከያ ሠራዊት አባላት በምዕራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ በቁጥጥር ሥር ውለው – ምርመራ እየተካሄደባቸው መሆኑ ተገልጿል።

በሥልጣን “አላግባብ በመገልገል”ና ከባድ “የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል” ሲል ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የቀድሞውን የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 ሰዎች ላይ ክሥ መሥርቷል።

በሥልጣን “አላግባብ በመገልገል”ና ከባድ “የሙስና ወንጀል ፈፅመዋል” ሲል ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ የቀድሞውን የብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ በ26 ሰዎች ላይ ክሥ መሥርቷል።

ሚያዚያ 28፤ 2011 ዓ፣ ም ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ ስልጣን ከያዙ ጀምሮ በኢትዮጵያ የተስፋ ጎህ ቀዶ ነበር። ነግር ግን በጎሳ መካከል የሚፈጠረው ችግር የአገሪቱን ዜጎች በእጂጉ እያሳስበ ነዉ። በአገሪቱ በጎሳ ክልል መካከል እየተፈጠረ ያለው ችግር ሁሉንም የአገራችንን ክፍል እያዳራሰ ነው። …

የተለያዩ የጋዜጠኛ ማህበራት ውህድ በመፍጠር ለጋዜጠኛው መብት መከበርና ለመገናኛ ብዙሀን ነፃነት መጠበቅ እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡ $bp(“Brid_114952_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/05/10000000_443430246223621_3236274656706774756_n.mp4”, name: “የተለያዩ የጋዜጠኛ ማህበራት ውህድ በመፍጠር ለጋዜጠኛው መብት መከበርና ለመገናኛ ብዙሀን ነፃነት መጠበቅ እንደሚሰሩ አስታወቁ፡፡”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/05/48565602_401-1.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});  

በምስራቅ ጎጃም ዞን የምትገኘው የእነጋትራ ሐና ገዳም አስተዳዳሪ መነኩሴ ከስድስት ክላሽንኮቭና ከአንድ ሽጉጥ ጋር በቁጥጥር ስር ዋሉ ብሎ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዘግቧል። “መነኩሴው ከስድስት ክላሽንኮቭና ከአንድ ሽጉጥ ጋር በቁጥጥር ስር የዋሉት ከአካባቢው ነዋሪዎች ጋር ግጭት መፍጠራቸውን ተከትሎ ነው” ብሎ ኢዜአ…

ዜጎችን ያፈናቀሉና እንዲፈናቀሉ ያደረጉ አካላትን በቁጥጥር ስር የማድረግና የመክሰስ ስራ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ $bp(“Brid_114946_2”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/05/10000000_137033634041528_6296810835766941783_n.mp4”, name: “ዜጎችን ያፈናቀሉና እንዲፈናቀሉ ያደረጉ አካላትን በቁጥጥር ስር የማድረግና የመክሰስ ስራ መጀመሩን የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ፡፡”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/05/mufriat-kemal.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″}); $bp(“Brid_114946_3”, {“id”:”12272″, “video”: {src:…

ከምግብ እጥረትና ከተጓዳኝ እክሎች የተነሳ ባለፉት ሰባት ሳምንታት ብቻ 18 ህፃናትና 4 አዋቂዎች መሞታቸውን የጌዲዖ ዞን ጤና መምሪያ ይፋ አደረገ፡፡ 2 ሺህ 239 ህፃናት ለከፍተኛ የምግብ እጥረት መጋለጣቸው የታወቀ ሲሆን 374 ህፃናት በአሳሳቢ ሁኔታ ላይ ስለሚገኙ ማገገሚያ ማዕከል ገብተዋል፡፡ ከኦሮሚያ…