የሲ ኤን ኤን የ2019 ˝ጀግና˝ ኢትዮጵያዊት ፍሬወይኒ መብራህቱ ኢትዮጵያዊቷ ስራ ፈጠሪ ፍሬወይኒ መብራህቱ የሲ ኤን ኤን የአመቱ ˝ጅግና˝ ተብላ ተመርጣለች፡፡ https://edition.cnn.com/videos/world/2019/05/02/cnnheroes-mebrahtu-mixed.cnn ፍሬወይኒ መብራህቱ በአሜሪካን ሀገር የኬሚካል ኢንጅነሪንግ ትምህርቷን የተከታተለች ሲሆን፥ በድጋሚ ጥቅም ላይ የሚውሉ የሴቶች የፅዳት መጠበቂያዎችን ዲዛይን ያደረገች እና…
የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ 1 ሺህ 400 የህግ ታራሚዎች በምህረት ተለቀቁ

ሳዑዲ ዓረቢያ በእስር ላይ የነበሩ 1 ሺህ 400 ኢትዮጵያውያን የህግ ታራሚዎች በምህረት ለቀቀች። በሳኡዲ ዓረቢያ መንግስት የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ ከእስር የተለቀቁት ኢትዮጵያዊያኑ የረጅም ጊዜ ፍርድ ተፈርዶባቸው የነበሩ ናቸው። በተጨማሪም አሁን በእስር ላይ የሚገኙ ታራሚዎች የእስር ጊዜያቸው በ75 በመቶ እንደሚቀንስላቸው…
በአሰላ ግጭት ተቀሰቀሰ

በአሰላ ከተማ ከፍተኛ ግጭትና ረብሻ ተቀሰቀሰ!! አሰላ ላይ ረብሻ እንዳለ የሚጠቁሙ መረጃዎች እየተሰሙ ነው።መረጃዎቹ የሚጠቁሙት አሰላ የማርያም ቤክ ጥምቀት ባህር ወይም የታቦት ማረፊያ ቦታ ላይ መስጊድ መሰራቱን ተከትሎ የማርያም ቤክ ደውል ተደውሎ በትላንትናው ዕለት መስጊዱን አፍርሰውታል። በአሰላ እየተደረገ ያለውን ተግባር…

Zemen is an Ethiopian Tv drama series airing twice a week on EBS TV. It premiered in 2016.  Presented by Sparks Film and  Balcha Entertainment, which also produced the popular Sew le Sew drama, it consists of actors who worked…