ምዕራብ ወለጋ ላሎ አሳቢ ወረዳ ውስጥ ባለፈው ቅዳሜ “አሥር ሰዎች የጭነት መኪና ላይ አሸዋ ሲጭኑ ተገደሉ ሲል አንድ ከቅርብ ርቀት አየሁ” ያለ ግለሰብ ለቪኦኤ ቃሉን ሰጥቷል። የዞኑ የፀጥታ ፅህፈት ቤት ስለጉዳዩ እያጣራ መሆኑን ጠቅሶ “በሥፍራው ሲታኮሱ የነበሩት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር…

DW : ኢሕአዴግ የሚከተለውን የልማታዊ መንግሥት ሞዴል ያጠኑ ባለሙያዎች ፍትሐዊ የሐብት ክፍፍል መፍጠር ለሙስና እጅ መስጠቱን ይናገራሉ። ኢሕአዴግም የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን የተወሰነ ድርሻ በመሸጥ ባለፉት አመታት ከተከተለው ልማዊ መንግሥት ሞዴል ማፈንገጥ ለመጀመሩ ጥቆማ ሰጥቷል። ኢሕአዴግ ከእንግዲህ በልማታዊ መንግሥት መንገድ ይቀጥላል?…

ጤና ሚኒስቴር ለተለማማጅ የህክምና ተመራቂ ተማሪዎች ጥያቄ አሁንም በቂ ምላሽ አለመስጠቱን የህክምና ተማሪዎች ማኅበር ይፋ አደረገ፡፡ ጤና ሚኒስቴር በተለይ በተለማማጅ የህክምና ተመራቂ ተማሪዎች ቀዳሚ ተነሳሽነት ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ለመስጠት ፈጣን ርምጃ መውሰዱ እና፤ የሞያ ፈቃድ ለመውሰድ ይጠየቅ የነበረውን ከ450 ሽህ…

ስለ መጀመሪያው ሊቀ ጳጳስ – ዋና ሥራ አስኪያጅ ምደባ እና የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር መጠናከር ካሰፈሩት ጽሑፍ ˜˜˜ መንግሥት፥ በሚኒስትር እና በም/ል ሚኒስትር ማዕርግ ዋና ሥራ አስኪያጆችን ይሾም ነበር፤ በመንፈሳዊ ጉባኤ አቅራቢነት በንጉሠ ነገሥቱ ፈቃድ ይሾሙ ነበር፤በዘመነ ደርግም ቀጥሏል፤ በ3ኛው ፓትርያርክ…