የቀድሞው የደህንነት ሀላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋ ሀገር ውስጥ ይኑር አይኑር ማረጋገጥ አልችልም ! – ቢለኔ ስዩም

“አሁን ላይ (አቶ ጌታቸው) ሀገር ውስጥ ይኑር አይኑር ማረጋገጥ አልችልም!” በኤልያስ መሰረት ለዛሬው የጠ/ሚር ቢሮ ፕረስ ሰክረታሪ ጋዜጣዊ መግለጫ ወደ ግቢው እንደደረስን ውጪ በር ላይ ለግንቦት ማርያም የተዘጋጀ የስንዴ እና ሽንብራ ንፍሮ ተቀበለን። ወደ ውስጥ (ዋናው ቢሮ) ሲገባ ደሞ ሞቅ…
ከኤርትራ የተመለሱ የአዴሀን ታጋዮች መንግስት የገባልነን ቃል አላከበረም ሲሉ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ

ዛሬ ግንቦት 1/2011 ዓ.ም ባህርዳር ከተማ የአዴሃን ታጋዮች ሰልፍ አድርገዋል። ታጋዮቹ ሰልፍ ለማድረግ የተነሳሱት ለአማራ ህዝብ መብት መከበርና በጉልበት የተዘረፍ የአማራ እርስቶችን ለማስመለስ ለ8 ዓመታት በበርሃ ታግለን፣ለውጥ መጣ ተብሎ ወደ አገርቤት ከገባን በኋላ ተጥለናል በማለት ነው።ታጋዮቹ “መንግስት የገባልነን ቃል አላከበረም”…
በቤኒሻንጉል ጉሙዝ መተከል ግጭት የተጠረጠሩ 62 ሰወች በቁጥጥር ስር ዋሉ ።

በማምቡክና አካባቢው ግጭት ተጠርጥረው የተያዙ ሰዎች ቁጥር 62 ደርሷል በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መተከል ዞን በማምቡክና አካባቢው ግጭት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉ ሰዎች ቁጥር 62 መድረሱን ፖሊስ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መሃመድ ሀምደኒል ለኢዜአ እንዳሉት ማምቡክና አካባቢው ከጸጥታ ችግር ወጥተው…

Ethiopia is the only African nation that owns ancient literary heritage and script, but the Ethiopian cinema industry is a recent phenomenon. The film industry bloomed following the theater covering political, social and economic times in Ethiopia. The…
ሰባት ፓርቲዎች ራሳቸውን አክስመው የሚመሰርቱት አዲስ ፓርቲ ምስረታ ጉባኤ እየተካሄደ ነው

(ኤፍ.ቢ.ሲ) አርበኞች ግንቦት7ን ጨምሮ ሰባት ፓርቲዎች ራሳቸውን አክስመው የሚመሰርቱት አዲስ ፓርቲ ምስረታ ጉባኤ በዛሬው ዕለት እየተካሄደ ነው። በጉባኤው ላይ ከመላ ሀገሪቱ የተውጣጡ ከ 1ሺህ 800 በላይ ተሳታፊዎች ታድመዋል። ከእነዚህ ውስጥም 1 ሺህ 200 ታዳሚዎች በድምፅ የሚሳተፉ መሆኑ ተገልጿል። መስራች ጉባኤው…

በመጭው ዓመት ሊደረግ የታቀደውን ጠቅላላ ምርጫ ጊዜ ፤ መራዘምም ሆነ አለመራዘም በተመለከተ ለማንም መግለጫ ሰጥቶ እንደማያውቅ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አስታውቋል።VOA “ቦርዱ ሰላም ሳይኖር ምርጫ ፈፅሞ የማይታሰብ ነው” አለ በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ የተሠራጨውም “የሃሰት ወሬ ነው” ብሏል። ምርጫው በተያዘለት የጊዜ…