ክቡር ዶር ዐቢይ፦ ክቡር ዶር ለማ የልባዊ ስጋት ሰላምታዬ ትድረስልኝ፡፡ ዛሬ ደካማ ሰውነቴን ከአገሪ ካወጣሁ ልክ 43 ዓመታት፦ከስድስት ወራት ኾኑ፡፡ በ66ዓም መጥቶብኝ የነበረው ስጋት ዓይነትም ተመለሰብኝ፡፡ በዚያን ጊዜ ን ነገሥቱን ፍጹም ሥልጣንን ለሕዝቡ በምክር ቤቱ አማካይነት እንዲመልሱ፦ ጠ።ሚኒስትሩ ም/ቤቱ ጠ።ሚኒስትሩን…

”…ጥላሁን ገሰሰ ‘ልብ ላይ ነው ወይስ ጉበት .. ፍቅር ሲይዝ የሚያድርበት?’ ብሎ ድሮ ሥሜት የሚመነጨው ከልብ ውስጥ ነው የሚል ግምት ነበር። አሁን በእርግጥ ይታወቃል። ሥሜትና ሃሳብ የማመንጨት ሥራ የአንጎል ነው።” ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ የሥነ ልቦና፣ የነርቭና የአዕምሮ ህክምና ልዩ…

ዋዜማ ራዲዮ– በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አሁንም ስርዓት አልበኝነት መቀጠሉንና ታጣቂዎች ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን መዝረፋቸውን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። በምዕራብ ወለጋ ጊሊሶ ወረዳ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አይራ ቅርንጫፍ ላይ ታጣቂዎች ዝርፊያ አካሂደው ስምንት መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ…

 (ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2011)በየመን በአስከፊ ሁኔታ በማጎሪያ እስር ቤቶች የሚገኙ ከሶስት ሺህ በላይ የውጭ ዜጎች እንዲለቀቁ ዓለም ዓቀፉ የስደተኞች ድርጅት አይ ኦ ኤም ጠየቀ። ፋይል አብዛኞቹ ኢትዮጵያውያን እንደሆኑ የገለጸው ድርጅቱ ኢሰብዓዊ በሆኑ የከፋ ሁኔታ ውስጥ የሚገኙትን እስረኞች ባለፉት ሁለት ሳምንታት ከተለያዩ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2011)አቶ በረከት ስምዖን ጥፋተኛ አይደለሁም ሲሉ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ። አብረዋቸው የተከሰሱት አቶ ታደሰ ካሳ ፍቃደኛ ሳይሆኑ መቅረታቸው ተሰምቷል። የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት እንደዘገበው ሁለቱ የቀድሞ የብአዴንና የኢህአዴግ ከፍተኛ አመራሮች  ክሳቸው እንዲቋረጥ  ያቀረቡት መቃወሚያ በፍርድ ቤቱ ውድቅ ተደርጓል።…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2011) የአማራ ዴሞክራሲያዊ ሃይል ንቅናቄ አዴሃን የአማራ ክልል መንግስት ቃሉን አልጠበቀም በሚል በዛሬው ዕለት የተቃውሞ ሰልፍ አደረገ። ከስምንት ወራት በፊት ከኤርትራ ትጥቁን በመፍታት ወደሃገር ቤት የገባው አዴሃን ከክልሉ ገዢ ፓርቲ አዴፓ ጋር ከደረሳቸው ባለ 41ነጥብ ስምምነቶች አንዳቸውም ተግባራዊ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 2/2011) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማህበራዊ ፍትህ ኢዜማ የፓርቲውን መሪዎች በመምረጥ የመስራች ጉባዔውን አጠናቀቀ። የሰባት ፓርቲዎች ውህድ በመሆን የተመሰረተው ኢዜማ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋን የፓርቲው መሪ፣ አቶ አንዱዓለም አራጌን በምክትልነት መርጧል። አቶ የሺዋስ አሰፋን የፓርቲው ሊቀመንበር፣ ዶክተር ከበደ ጫኔን ደግሞ በምክትል…
በምዕራብ ኦሮሚያ አሁንም ታጣቂዎች ባንክ ዘረፉ፣ ስርዓት አልበኝነት በርትቷል

ዋዜማ ራዲዮ- በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ ዞን አሁንም ስርዓት አልበኝነት መቀጠሉንና ታጣቂዎች ከሰሞኑ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክን መዝረፋቸውን ዋዜማ ያገኘችው መረጃ ያመለክታል። በምዕራብ ወለጋ ጊሊሶ ወረዳ በሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አይራ ቅርንጫፍ ላይ ታጣቂዎች ዝርፊያ አካሂደው ስምንት መቶ ሰማንያ ስድስት ሺህ…