ከተማውን ከአንድ ሚሊዮን የፕላስቲክ ጠርሙሶች ነጻ ያደረገው ጀግና!

ከተማውን ከአንድ ሚሊዮን የፕላስቲክ ጠርሙሶች ነጻ ያደረገው ጀግና! (አብመድ) የ36 ዓመት ወጣት ነው፤ ነዋሪነቱ በአማራ ክልል መርሳ ከተማ ነው። በጫማ ማሳመር ሙያ ተሰማርቶ ረዥም ዓመታትን አሳልፏል፤ ዘይኑ ሀሰን። ‹‹ኑሮዬን ለማሸነፍ በርካታ የሥራ ዓይነቶችን ያለመታከት እሠራለሁ›› የሚለው ዘይኑ ከዓመታት በፊት በአንዱ…

‹‹ወንጀለኞችን በፍጥነት ወደ ሕግ ለማቅረብ የክልሉ መንግሥት አቅም አጥቶ ሳይሆን አንድም ሰው ሳይሞት ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ ፍላጎት ስላለን ነው፡፡›› ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን አብመድ – ከለውጡ ወዲህ በአማራ ክልል ስላለው ወቅታዊ እና ነባራዊ ሁኔታ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር…
የገቢዎች ሚኒስትር ለአንድ ብሔር ያደላ ሹመት ይሰጣል የሚል የማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ቅሬታ ሚኒስትሯ መልስ ሰጡ

BBC Amharic “አመራር ስንመድብ መስፈርታችን ብቃትና ችሎታ ነው” ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ሰሞኑን የገቢዎች ሚኒስትር ለአንድ ብሔር ያደላ ሹመት ይሰጣል በሚል በማኅበራዊ ሚዲያ ላይ ቅሬታ ሲነሳበት ነበር።የገቢዎች ሚኒስትሯ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ፤ የተነሳውን ቅሬታ በሚመለከት ሲመልሱ፤ “ሠራተኞች ይህን ቅሬታ አላነሱም” ይላሉ።አንድ ሠራተኛ…
“ምርጫው እንዲራዘም እንፈልጋለን” የኢዜማ ምክትል መሪ አቶ አንዷለም አራጌ

BBC Amharic የቀድሞው የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ የመላ ኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ፣ አርበኞች ግንቦት 7፣ ሰማያዊ ፓርቲ፣ አዲስ ትውልድ ፓርቲ፣ የጋምቤላ ክልላዊ ንቅናቄና አንድነት ለፍትህና ለዴሞክራሲ ፓርቲ ራሳቸውን አክስመው የመሰረቱት የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ ፓርቲ (ኢዜማ) ትላንት መሪና ምክትል መሪ መርጧል። ሊቀመንበርና…
ለመንገዶች ጥራት ችግር ምክንያት የመንግስት በጀት እጥረት መሆኑ ተነገረ

በአዲስ አበባ ከተማ የበጀት ዕጥረት ለመንገዶች ጥራት ችግር ምክንያት መሆኑን የአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን ገለጸ። በአዲስ አበባ መንገዶች ባለሥልጣን የመንገድ ጥገና ሥራ አስኪያጅ አቶ ሰለሞን ተስፋዬ በተለይም ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለጹት፣ የአዲስ አበባ ከተማ ስትጀመር ጀምሮ የነበሩ መንገዶች አሁንም እንዳሉ…
መንግስት ለሐኪሞች ታክስንና የትምህርት ማስረጃ ለመውሰድ የሚከፈለውን 470ሺ ብር ሰረዘ

ከዚህ ቀደም በፌዴራል ሆስፒታሎች ሲቆረጥ የነበረው የትርፍ ሰዓት እና ጥቅማ ጥቅም ክፍያ ታክስ እና የሐኪሞች የትምህርት ማስረጃ ለመውሰድ የተቀመጠውን የ470 ሺ ብር ክፍያ ከግንቦት ወር 2011 ዓ.ም ጀምሮ መቅረቱን የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገለጸ። በጤና ባለሙያዎች ወቅታዊ ጉዳይ እና በሚነሱ ጥያቄዎች…
ኢትዮጵያ በውጭ አገራት በሕገወጥ መንገድ የተቀመጡ ገንዘቦቿን ማስመለስ እንደምትጀምር ተሰማ

ኢትዮጵያ በዓመቱ መጨረሻ የፋይናንስ ደኅንነት ተቋማት ኅብረት የሆነው የዓለም አቀፉ ‹ኢግሞንት ግሩፕ› አባል ስትሆን በውጭ አገራት በሕገ-ወጥ መንገድ የተቀመጡ ገንዘቦቿን ማስመለስ እንደምትጀምር የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ማዕከል ገለጸ። የፋይናንስ ደኅንነት መረጃ ማዕከል የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር አቶ እንዳለ አሰፋ እንደገለጹት አስፈላጊ ዝግጅቶች…

በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል እና በአዋሳኝ አካባቢዎች ከሰሞኑ በተፈጠሩ ግጭቶች ከቀያቸው የተፈናቀሉ ዜጎች በቂ እርዳታ እንደማይደርሳቸው ተናገሩ። ተፈናቃዮቹ ወደ ቀድሞ ቀያቸው ለመመለስ እንደማይፈልጉም ገልጸዋል። አንድ የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ባለስልጣን በበኩላቸው ግጭት በነበረባቸው አካባቢዎች ያለው ሰላም መሻሻሉን አስታውቀዋል። ከሁለት ሳምንት በፊት በቤንሻንጉል…