በሃገራችን ሃሳብን በነፃነት የመግለፅ መብት ከመንግስት ብቻ የሚመጣ ተግዳሮት እንደሆነ በሰፊው ይታመናል፡፡ይህ የሆነው መንግስት እስርቤት ስላለው የማይፈልገውን ሃሳብ የሚያነሱ ሰዎችን ወደእስር ቤት ሲያጉር ስለሚታይ ነው፡፡

ዛሬ በነጻነት የምንኖርባት ውድ፣ ሀገራችን ኢትዮጵያ በብዙ አባቶቻችንና እናቶቻችን – ጀግንነትና ከብረት የጠነከረ ወኔ፣ ቆራጥነትና ብርቱ መሥዋዕትነት በክብርና በኩራት የተረከብናት ባለ ታላቅ ታሪክ ባለቤት የኾነች ሀገር ናት፡፡

የስብሰባው ዋና ጭብጥ እደሚከተለው ነው። እውነት የኦሮሞ ሀይሎች እንደሚሉት በእኛ እና በእነሱ መካከል ጦርነት ተካሂዶ ተሸንፈን ከሆነ ስልጣን የለቀቅ ነው በግልፅ ይንገሩን እና የምናደርገውን እናሳያቸው። ለእኛ ወደፊት ያለው ቅርብ ነው። ከኦሮሞ የወጣ የትኛውም ሀይል ህወሃትንና ትግራዊያንን ያሸነፈበት የጦር ሜዳ ውሎ…

ሃገራችን ለረዥም ዘመናት በተፈራራቂ አምባገነኖች ክርን ስትደቆስ በመኖሯ ሳቢያ ሃሳብን የመግለፅ ነፃነት እጅጉን ተጎድቶ ኖሯል፡፡ በነዚህ አምባገነን መንግስታት ዘመን መናገር ከተቻለም የሚቻለው እነሱኑ ከነአፋኝ ማንነታቸው ለማወደስ ነው፡፡ በተቀረ እውነቱን ለመናገር ከሆነ ሃሳብን መግለፅ ብዙ ዋጋ ያስከፍላል፡፡አምባገነኖቹ ገዥዎቻችን አፈናን የሚያስኬዱበት መጠን፣ተችዋቻቸውን…

አዲስ አባባ፣ ግንቦት 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማንቸስተር ሲቲ በዛሬው እለት ፍፃሜውን ያገኘው የ2018/2019 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን ሆነ። በዛሬው እለት በተደረገው የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ማንቸስተር ሲቲ ብራይተንን 4ለ1 በሆነ ሰፊ ውጤት መርታት ነው የ2018/2019 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮን መሆኑን ያረጋገጠው።…

አዲስ አባባ፣ ግንቦት 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 24ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት ቀጥለው ተካሂደዋል። በዛሬው እለት የፕሪምየር ሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ መሪ መቐለ 70 እንደርታን ከሲዳማ ቡና ያገናኘው ጨዋታ በሲዳማ ቡና አሸናፊነት ተጠናቋል። ጨዋታውንም ሲዳማ ቡና 2ለ1 በሆነ ውጤት…
በአክሱም ኃውልት ላይ የተጋረጠው አደጋ ካልተፈታ ከዓለም ቅርስነት እስከመሰረዝ ያደርሰዋል ተባለ

ኢቢሲ በአክሱም ኃውልት ላይ የተጋረጠው አደጋ ካልተፈታ ከዓለም ቅርስነት እስከመሰረዝ ያደርሰዋል ተባለ በአክሱም ኃውልቶችና ተያያዥ ቅርሶች ላይ የተጋረጠው ችግር ባለበት ከቀጠለ ከዓለም ቅርስነት የመሰረዝ ዕጣ ሊገጥመው እንደሚችል የዘርፉ አጥኚዎች ተናገሩ፡፡ በአክሱም ኃውልቶችና ተያያዥ ቅርሶች ላይ ያጋጠመውን ስጋትና ቀጣይ መፍትሄ ለማመለካት…

ጠቅላይ ሚንስትር አብይ በተደጋጋሚ አስተዳደራቸው የሕግ የበላይነትን ማስፈን እንደተሳነው ለሚቀርብላቸው ጥያቄ የሚሰጡት ምላሽ እጅግ ግራ የሚያጋባ እና መሰረታዊ የአስተሳሰብ ስህተትም ያለበት ነው። በመጀመሪያ ሕግ ማስከበርን እና ትዕግስትን ምን አገናኛቸው? ተደጋግሞ ለሚቀርብላቸው ጥያቄ ምላሻቸው እንታገስ ብለን ነው፣ ጉልበት አጥተን አይደለም፣ መሳሪያ…

አዲስ አባባ፣ ግንቦት 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሜሪካ ጦር በሶማሊያ በፈፀመው የአየር ጥቃት አራት አሸባሪዎችን መግደሉን አስታውቋል። በሶማሊያ የሚገኘውን የአሸባሪው አይ ኤስ ክንፍ ለመምታት ኢላማ ያደረገው የአየር ድብደባ ባሳለፍነው ሀሙስ በጎሊስ ተራራዎች አካባቢ መፈፀሙም ተነግሯል። አሸባሪው አይ ኤስ በሶማሊያ ፑንት ላንድ…

አዲስ አባባ፣ ግንቦት 4፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአሸባሪው አይ ኤስ ታጣቂዎች በናይጄሪያ ቦርኖ ግዛት በሰሜን ምስራቅ ጋጂጋና ከተማ 11 ወታደሮችን መግደላቸው ተሰምቷል። ለናይጄሪያ ወታደሮች ሞት ሙሉ በሙሉ ኃላፊነቱን የወሰደው የአይ ኤስ አሸባሪ ቡድን፤ በወታደሮቹ ላይ የተፈፀመው ጥቃትም ባሳለፍነው አርብ በቦርኖ ግዛት…