የአብጃታ ሀይቅ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየደረቀ ሲሆን በሚቀጥሉት አምስትና ስድስት ዓመታት ሊጠፋ ይችላል ተባለ

EBC የአብጃታ ሀይቅ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየደረቀ ነው የአብጃታ ሀይቅ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየደረቀ ሲሆን በሚቀጥሉት አምስትና ስድስት ዓመታት ሊጠፋ ይችላል ተባለ።ከአውሮፓና ከኤሺያ ጭምር ለሚመጡ ስደተኛ ወፎች መጠለያ ሆኖ የሚያገለግለው የአብጃታ ሀይቅ በአስደንጋጭ ሁኔታ እየደረቀ መሆኑን ነው የአብጃታና ሻላ ሀይቆች ብሄራዊ ፓርክ…
ከፍተኛ ፍርድ ቤት እነ ጌታቸው አሰፋ መጥሪያ ይሰጣቸው እንጂ ተይዘው ይቅረቡ አላልኩም አለ

ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በድረገፁ ግንቦት 1 ቀን 2011 ዓመተ ምህረት “የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ወንጀል ችሎት አቶ ጌታቸው አሰፋን ጨምሮ ክስ የተመሰረተባቸውና በቁጥጥር ስር ያልዋሉ አራት የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች መጥሪያ ደርሷቸው ተይዘው እንዲቀርቡ…
ዶ/ር ደብረጺዮን ገ/ሚካኤል በትግራይ በአይነቱ ልዩ የሆነ ነዳጅ ተገኘ አሉ

(ኤፍ.ቢ.ሲ) በትግራይ ክልል በአይነቱ ልዩ የሆነ ነዳጅ መኖሩ በጥናት መረጋገጡን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካኤል ገለጹ።ዶክተር ደብረፂዮን ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በመቐለ ኢንዱስትሪ ፓርክ በሚገኘው ኬይ ፒ አር የተሰኘውን የህንድ ኩባንያ የምርቃት ስነ ስርዓት ላይ ነው።ኩባንያው በ2 ነጥብ…
የስኳር ፋብሪካዎችን ለመግዛት በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ድርጅቶች እየተመዘገቡ ነው – መንግስት

BBC Amharic የኢትዮጵያ መንግሥት 13 የስኳር ፋብሪካዎችን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል ለመሸጥ ማስታወቂያ ካወጣበት ቀን ጀምሮ ብዙ የሀገር ውስጥና የውጪ ድርጅቶች እየተመዘገቡና ፍላጎታቸውን እየገለጹ እንደሆነ የኢትዮጵያ ስኳር ኮርፖሬሽን ሥራ አስኪያጅ አቶ ወዩ ሮባ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በአውሮፓውያኑ 2016/17 በወጣ መረጃ መሠረት…
አቶ ታደሰ ካሳ የፈፀምኩት ወንጀል የለም፤ ጥፋተኛ አይደለሁም፤ በዚህ ወቅት ዋስትና አልጠይቅም አሉ

BBC Amharic ባህር ዳር ላይ የእነ አቶ በረከትን ክስ እየተመለከተ ያለው ፍርድ ቤቱ ዛሬ በዋለው ችሎት አቶ ታደሰ የፈፀምኩት ወንጀል የለም፤ ጥፋተኛ አይደለሁም በማለት የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጥተዋል። የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አቶ በረከት ስምኦን እና አቶ ታደሰ ካሳ…

የሸገር የአርብ ወሬ የኢትዮጵያ ልማት ምርምር ኢንስቲትዩት የሚባል ተቋም ከ20 አመት በፊት ተቋቁሞ ነበር፡፡ ተጠሪነቱ ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ሆኖ በሃገሪቱ የሚከናወኑ የልማት ክንውኖችን የሚያጠና እንዲሆን ነበር የተቋቋመው፡፡ በጀት ተመድቦለት ከሌሎች ሃገሮች በሚሰጥ የገንዘብ ድጋፍ ጓዳው የሞላ መሆኑ ቢነገርም ስለስራው ግን ብዙም…