“አባቶቻችን ሲታረቁ ካንጄት ሲታጠቡ እስከ ክንድ” ይላሉ:: እርቁ የሰመረ የሚሆነው የጠቡ መነሻ የሆኑ ጉዳዮች ተጢነው በዳይ ክሶ ተበዳይ ሲካስ ነው:: እርቁ ካንጄት የሚሆነውም የበዳይና ተበዳይ ጉዳይ ሚዛን ላይ ተቀምጦ ሚዛኑ ትክክለኛ መሆኑን ሁለቱም አካሎች አምነው ሲቀበሉት ነው::…

በድሬዳዋ በተለምዶ “መስቀለኛ” በተባለው አካባቢ ሰርግ ላይ የተፈጠረ ድንገተኛ ግጭት አድማሱን አስፍቶ ለሦስት ቀናት በአካባቢው ውጥረት እንዲነግስ አድርጓል፡፡
በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ተፈጥሮ የነበረው ረብሻ ተረጋጋ

SHEGER FM 102.1 RADIO በድሬዳዋ ዩኒቨርስቲ ከትናንት በስቲያ ጀምሮ ተፈጥሮ የነበረው ረብሻ እየተረጋጋ መሆኑን ዩኒቨርስቲው ለሸገር ተናገረ፡፡ ችግሩን በእርቅና በመግባባት ለመፍታትም ከተማሪዎች ጋር ንግግር ማድረግ መጀመሩን ሰምተናል፡፡ ሸገር ከዩኒቨርስቲ ተማሪዎቹ እንደሰማው ከዚህ ቀደም የተለያዩ የቀድሞ የአገር መሪዎችን፣ የአክቲቪስቶችን እና ምንም…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 19 ኛው ዓለም አቀፍ የወጪንግድ ፎረም በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው። የኢፌዴሪ የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር እና ዓለም አቀፉ የንግድ ማዕከል ከአፍሪካ ህብረት ጋር በመተባበር 19 ኛውን ዓለም አቀፍ የወጪንግድ ፎረምን በአዲስ አበባ ለማዘጋጀት ተስማምተዋል። ስምምነቱንም…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያና የፈረንሳይ የባለሙያዎች ቡድን በላሊበላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናት ዙሪያ መወያየታቸው ተገለፀ። ውይይቱም በኢትዮጵያ ተወካዮች፣ በፈረንሳይ መንግስት ተወካዮች እና በለሙያዎች እንዲሁም በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ ሳይንስና ባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ዓለም አቀፍ የቅርፅ ማዕከል መካከል ነው የተደረገው።…

የትግራይ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶ/ር ደብረጽዮን ገብረ ሚካዔል በቅርቡ በመቀሌ ከተማ ባካሄዱት ጋዜጣዊ ጉባዔ ላይ በትግራይና በአጠቃላይ በሀገሪቱ ስላለው ሁኔታ ሰፊ መግለጫ ሰጥተዋል። ባነሷቸው ነጥቦች ላይ አመለካከታቸውን እንዲገልፁ የህግ ምሁር ዶ/ር መሀሪ ረዳኢንና በፖለቲካ ሥራ የተሰማሩትን አቶ ገብሩ አስታትን…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአማራ ክልል መንገድና ትራንስፖርት ቢሮ በህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የታሪፍ ማሻሻያ ማድረጉን አስታወቀ።   በቢሮው የትራንስፖርት ዘርፍ ምክትል ሃላፊ አቶ ውቤ አጥናፉ እንደገለጹት፥የታሪፍ ማሻሻያ የተደረገው የተሽከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና የነዳጅ ዋጋ በመጨመሩ ምክንያት…

አዲስ አባባ፣ ግንቦት 6፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 9 ወራት ወደ አዲስ አበባ ከተማ ሊገቡ የነበሩ 10 ሺህ ሽጉጦና በርካታ ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎች በቁጥጥር ስር ማዋሉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው በዛሬው እለት…