“ፔፕፋር” በተሰኘው መርኃ ግብር ዩናይትድ ስቴትስ ባለፉት 15 ዓመታት ወደ 3 ቢሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመቋቋም ዕርዳታ ማዋሏ ተገለፀ፡፡

“ፔፕፋር” በተሰኘው መርኃ ግብር ዩናይትድ ስቴትስ ባለፉት 15 ዓመታት ወደ 3 ቢሊዮን ዶላር በኢትዮጵያ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመቋቋም ዕርዳታ ማዋሏ ተገለፀ፡፡
የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤትና ተቃዋሚዎች ስምምነት ላይ ደረሱ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 7/2011) የሱዳን ወታደራዊ ምክር ቤትና ተቃዋሚዎች የሶስት ዓመት የሽግግር ጊዜ ስምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ። ከ30 ዓመታት የአልበሽር ዘመን በኋላ በወታደራዊ ምክር ቤት እየተመራች ሁለተኛ ወሯን የያዘችው ሱዳን ስልጣን በሲቪል አስተዳደር ስር እንዲሆን ከሃገር ውስጥና ከዓለም ዓቀፉ ማህብረሰብ ግፊት…

ህንጻወቿ በጎበዝ ተማሪዎች የምትሰይመዋ ት/ቤት ……አባይ/የማሆይ ልጅ/….. ከአዲስ አበባ 431 ኪ.ሜ ወደ አማራ ክልል ተጉዘው የሚያገኟት ትንሽየ ከተማ ቲሊሊ …ነዋሪዎቾ ቴላቪቭ ይሏታል። በትልልቅ ተራሮች ተከባ መገኘቷ እና በአካባቢው በሚገኘው ውብ የፍንግ ፏፏቴ ለከተማዋ ድምቀት አላብሶታል። /የፍንግ ፏፏቴ ውበት ለማወቅ “እቴ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 7/2011) መንግስት ጥያቄአችንን ለመመለስ ዝግጁ አይደለም በሚል የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የህክምና ባለሙያዎች ከዛሬ የጀመረ የስራ ማቆም አድማ መምታታቸው ተገለጸ። ፋይል በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅና ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ዋና ዳይሬክተር አድማውን ህገወጥ ሲሉ ገልጸውታል። የድህረ ምረቃ ተማሪዎቹ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 7/2011)በአፋር በነዋሪዎችና በመከላከያ ሰራዊት መካከል በተፈጠረ ግጭት የአሳይታ አካባቢ መንገዶች ተዘግተው መዋላቸው ተገለጸ። ግጭቱ የተፈጠረው በክልሉ የተለያዩ አካባቢዎች የሚደርሱ ችግሮች ባልተፈቱበት ሁኔታ የመከላከያና የፌደራል ፖሊስ አባላት ለሌላ ዓላማ እንቅስቃሴ ማድረጋቸውን  ተከትሎ ነው። የኢሳት ምንጮች ባደረሱን መረጃ ላይ እንደተመለከተው…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 7/2011) በድሬደዋ ዩኒቨርስቲ ብሔር ተኮር የሆነ ጥቃት እየተፈጸመ መሆኑ ተገለጸ። አንዳንድ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች እንደሚሉት በየጊዜው ከሚደርስባቸው ጥቃት ጋር በተያያዘ 700 የሚሆኑ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲውን ለቀው ከወጡ ሁለት ወራት ተቆጥሯል። በግቢው የቀሩት ተማሪዎች ላይም በተፈጸመው ጥቃት በርካታ ተማሪዎች መጎዳታቸውን ተናግረዋል።…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 7/2011) ዓለም ዓቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ግሎባል አሊያንስ ለጌዲዮ ተፈናቃዮች የ31ሚሊዮን ብር ድጋፍ አደረገ። ግሎባል አሊያንስ ዛሬ በአዲስ አበባ ስካይ ላይት ሆቴል የድጋፍ ገንዘቡን ለወርልድ ቪዥን ማስረከቡን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ከኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የተሰበሰበውን ገንዘብ ያስረከበው የዓለም ዓቀፍ…