የታሪክ መማሪያ መጽሀፍት ዝግጅት ተሰረዘ

(ኢዜአ)  – ግንቦት 7/2011 በአዲሱ የስርአተ ትምህርት ክለሳ የኢትዮጵያን ህዝብ የፖለቲካ፣ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ እንቅስቃሴ በሚዳስስ መልኩ ስካሄድ የነበረው የታሪክ መማሪያ መጽሀፍት ዝግጅት መሰረዙን የትምህርት ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ የሚኒስቴሩ የስርዓተ ትምህርት ዝግጅትና ትግበራ ዳይሬክተር አቶ እሸቱ አስፋው እንዳሉት፤ አሁን ላይ የሚሰጠው የታሪክ…
ፌስ ቡክ በቀጥታ ስርጭት በሚተላለፉ ቪዲዮች በሚቀሰቀስ ቁጣ የሚደርሰውን ውድመትና እልቂት ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡

Facebook imposes restrictions on live-streaming to prevent future abuse ‘Our goal is to minimize risk of abuse on Live,’ Guy Rosen said ፌስ ቡክ በቀጥታ ስርጭት በሚተላለፉ ቪዲዮች በሚቀሰቀስ ቁጣ የሚደርሰውን ውድመትና እልቂት ለመከላከል ጥብቅ ቁጥጥር ሊያደርግ መሆኑን አስታውቋል፡፡ ህግን…
አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ለጌዲዮ ተፈናቃዮች 31 ሚሊዮን 400 ሺህ 700 ብር ድጋፍ አደረገ!

አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ለጌዲዮ ተፈናቃዮች 31 ሚሊዮን 400 ሺህ 700 ብር ድጋፍ አደረገ! ወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ለስራ ማስኬጃ 5 ሚሊዮን 717 ሺህ 220 ብር ለግሷል! አለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት በጌዲዮ ጉጂ ዞን በተከሰተው ግጭት ምክንያት የተፈናቀሉ ወገኖችን ወደቀያቸው…
ዴኢህዴን በዎላይታ ሕዝብ ጥያቄ ላይ የመደራደር ሕጋዊ መብትም ሆነ ሞራል የለውም! – የዎላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ (ዎብን)

ግንቦት 09 ቀን 2011 ዓ.ም በዎላይታ ሶዶ ከተማ የተጠራውን ሕዝባዊ ሰልፍ አስመልክቶ ከዎላይታ ብሄራዊ ንቅናቄ (ዎብን) የተሰጠ የአቋም መግለጫ! የዎላይታ ሕዝብ ወደ ዘመናዊት ኢትዮጵያ በኃይል ከተቀላቀለበት ከዛሬ 130 ዓመት ጀምሮ የተፈራረቁ ገዥዎች እንደ ሕዝብ ያደረሱበትን ታሪካዊ እና ነባራዊ መዋቅራዊ ኢፍትሃዊነቶችን…