ሞምባሳ – ኬንያ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያና የኬንያ የጋራ ድንበር ስብሰባ ዛሬ ተጠናቅቋል።
“በማንነታችን ጥቃት እየደረሰብን ነው” ያሉ የተወሰኑ የአማራ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መፍትሔ ሊሰጠን አልቻለም ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል።
“በማንነታችን ጥቃት እየደረሰብን ነው” ያሉ የተወሰኑ የአማራ ክልል ተወላጅ ተማሪዎች፣ የድሬዳዋ ዩኒቨርሲቲ መፍትሔ ሊሰጠን አልቻለም ሲሉ ቅሬታ አቅርበዋል።
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2011)የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ግሎባል አሊያንስ እያደረገ ያለውን ሀገራዊ አስተዋጽኦ ታላቅ ተግባር ነው ሲሉ አወደሱት። ዓለም ዓቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ግሎባል አሊያንስ ከተባበሩት መንግስታት ድርጅትና ከወርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ ጋር ውይይት አደረገ። ባለፈው ረቡዕ ለጌዲዮ ተፈናቃዮች የ31 ሚሊዮን ብር ድጋፍ…
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2011)በኤሌክትሪክ መቆራረጥ የተነሳ ከፍተኛ ችግር ውስጥ መግባታችውን በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ ነዋሪዎች ገለጹ። መንግስት የኤሌክትሪክ አገልግሎትን በፈረቃ ሊያደርገው መሆኑን ዛሬ አስታውቋል። ኢሳት ያነጋገራቸው በሀዋሳ፣ በአዲስ አበባ፣ በባህርዳርና አዳማ ከተሞች የሚገኙ ነዋሪዎች ሰሞኑን የተከሰተው የሃይል መቆራረጥ ያልተለመደ በመሆኑ ለከፍተኛ ችግር…
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2011)በተለያዩ ከተሞች በህክምና ባለሙያዎች የተቃውሞ ሰልፎች ተደረጉ። መንግስት ጥያቄችንን ለመፍታት ዝግጁ አይደለም በሚል በአዲስ አበባ፣ በደብረማርቆስ፣ በአክሱምና በሌሎች ከተሞች ተቃውሞ ሰልፎች መካሄዳቸውን የደረሰን መረጃ ያመልክታል። በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል አንዳንድ የድህረ ምረቃ ተማሪዎች የተካሄደው አድማ ለሶስተኛ ቀን ቀጥሏል። የኢትዮጵያ…
(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 9/2011)በወላይታ ሶዶ የተካሄደውና የወላይታ ሕዝብን ጥያቄ ያስተናገደው ሕዝባዊ ሰልፍ በሰላም መጠናቀቁ ተገለጸ። ሰልፈኞቹ የክልል እንሁን ጥያቄን ጨምሮ ባለ አምስት ነጥቦችን የያዘ ጥያቄን ለሚመለከተው አካል ማቅረባቸውን ገልጸዋል። ሰልፈኞቹ ለኢሳት እንዳሉት ማንነትን መሰረት አድርጎ በወላይታ ህዝብ ላይ የሚደርሰው ጥቃት ይቁም፣ወንጀለኞች…
የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በብዙ መቶዎች ለሚቆጠሩ እስረኞች ምህረት አድርገዋል። ከእነሱም አንዱ በሀገሪቱ ፅኑ መሰረት ያለውን ክፍል በመንቀፉ የታሰረ ዕውቅ ጋዜጠኛ ይገኝባቸዋል።
በአዲስ አበባ የራቁት ጭፈራ ቤቶች መስፋፋታቸው አሳስቦኛል”- የአዲስ አበባ ከተማ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ በአዲስ አበባ ከተማ በተለይም ቦሌ አካባቢ የራቁት ጭፈራ ቤቶች መስፋፋታቸው እንዳሳሰበው የአዲስ አበባ ንግድና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ አስታወቀ። ከመጤ ባህል ጋር ተያይዞ የራቁት ጭፈራ ቤቶች መስፋፋታቸው…
‹‹የሁለቱ ክልል መንግስታት በጋራ ካልሰሩ በሚቀጥለዉ ዓመት ግብርናም፤ ምርትም፤ ኑሮም አይኖርም፡፡›› ከሰሞኑ በተከሰተው ግጭት ከቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል የተፈናቀሉ ወገኖች መፈናቀሉ የቀጣይ ዓመት ኑሯቸውንም አደጋ ላይ እንደሚጥለው በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል ግልገል በለሰ ከተማ የእርቀ ሰላም ተሳታፊዎች ተናገሩ፡፡ ከሰሞኑ በቤኔሻንጉል ጉሙዝ ክልል…
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ “ፍተሃዊ፣ ዘመናዊና ህጋዊ” ያሉትን የአሜሪካን የኢሚግረሽን አካሄድን የሚቀይር ዕቅደ ሃስብ ትናንት ይፋ አድርገዋል።
አፍጋኒስታን በምትገኘው ሄልማንድ ክፍለ-ሃገር ላይ የተካሄደ የውጭ የአየር ድብደባ በሥህተት ቢያንስ 17 የመንግሥት ወታደሮችን ገድሎ 14 አቁስሏል።
ዩናይትድ ስቴትስ በ200 ቢልዮን ዶላር በሚገመት የቻይና ሸቀጥ ላይ ከ 10 እስከ 25 ከመቶ ቀረጥ ጨምራለች። ቻይና ግን የቀረጥ መጠኑን ከፍ ብታደርግም “የጥርስን በጥርስ” ዓይነት የ”በቀል” ምላሽ ውስጥ አልገባችም። ቻይና በሌላ መንገድ ጉልበትዋን እያሳየች መሆንዋ ተገልጿል።
ከሰሞኑ በተደጋጋሚ የሚስተዋለው የመብራት መቆራረጥ መንስኤ የሀይል እጥረት ነው ተባለ፡፡በተወሰኑ የሀይል ማመንጫ ግድቦች ያጋጠመው የውሃ እጥረት ግድቦቹ ሀይል እንዳያመነጩ እክል ፈጥሯል ተብሏል፡፡የውሃ እጥረት ያጋጠመባቸው ግድቦች በቂ ውሃ እስኪያገኙ የኤሌክትሪክ አቅርቦት በፈረቃ የሚሆንበት አሰራር መጀመሩ ተነግሯል፡፡የውሃ፣ መስኖ እና ኢነርጂ ሚኒስቴር ጉዳዩን…
ግሎባል አሊያንስ ከውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ምስጋና ተቸረው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት (ግሎባል አሊያንስ) ለተፈናቀሉ ወገኖች ላበረከተው በጎ ተግባር ምስጋና አቀረበ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ከአለም አቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ሊቀ-መንበር አቶ ታማኝ በየነ ጋር…