በማዕከላዊ ጎንደር ዞን ተነስቶ በነበረው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች ወደመኖሪያ ቀያቸው እየተመለሱ ነው። በማዕከላዊ ጎንደር ተነስቶ በነበረው አለመግባባት ቤት ንበረታቸውን ያጡ እና ከቀያቸው ተፈናቅለው የነበሩ ዜጎች ወደቀያቸው እየተመለሱ ነው። በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በጭልጋ ቁጥር አንድ ወረዳ ሰርጢያ ዋርካዬ እና በጭልጋ ቁጥር…
የዝዋይ ሀይቅ በእምቦጭ አረም እየተጠቃና ለጥፋት እየተጋለጠ መምጣቱ ተሰማ

ሐይቁ ካለፉት አራት ዓመታት ወዲህ በእምቦጭ አረም እየተጠቃና ለጥፋት እየተጋለጠ መምጣቱን በኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የባቱ ዓሳና ሌሎች የውሃ ውስጥ ህይወት ምርምር ማዕከል መረጃ ይጠቁማል ። በኦሮሚያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት የባቱ ዓሳና ሌሎች የውሃ ውስጥ ህይወት ምርምር ማእከል ስራ አስኪያጅ…

Ethiopia is the only African nation that owns ancient literary heritage and script, but the Ethiopian cinema industry is a recent phenomenon. The film industry bloomed following the theater covering political, social and economic times in Ethiopia. The…