275 ቢሊዮን ብር ገቢ የተደረገለት የ‹‹ሸገር ገበታ›› የእራት ስነስርዓት በቤተመንግስት ጉብኝት ዛሬ ከሰአት ይጀመራል ።

ለሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት ከ255 ሰዎች 1ነጥብ 275 ቢሊዮን ብር ገቢ ተደርጓል  ከእንጦጦ እስከ አቃቂ ለሚሰራው የሸገር ማስዋብ ፕሮጀክት የሚሆን ገቢ ለማሰባሰብ ይፋ በሆነው የ‹‹ሸገር ገበታ›› 255 ሰዎች በባንክ 1 ነጥብ 275 ቢሊዮን ብር ገቢ ማድረጋቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ አስታወቀ። ከጠቅላይ…
የኢትዮጵያ መንግስት ተፈናቃዮችን በሀይል ወደ ቀያቸው እየመለሰ ነው ሲል ሪፊዩጅ ኢንተርናሽናል ከሰሰ

Refugees International የተባለው የስደተኞች መርጃ ድርጅት የኢትዮጵያ መንግስት በደቡብ ክልል በተለይም ጌዴኦ አካባቢ ተፈናቃዮችን በሀይል ወደ ቀያቸው እየመለሰ ነው ብሎ ዛሬ ከሷል። ድርጅቱ እንዳለው ይህ የመንግስት ሀይል የተሞላበት እርምጃ ያለውን የሰብአዊ ቀውስ እያባባሰው ነው! ሙሉ መግለጫው Last year, in southern…
እየተፈጠሩ ያሉ የፖለቲካ ደርጅቶች ከዕድልነታቸው ባለፈ ስጋት እየሆኑ መጥተዋል ተባለ ።

እየተፈጠሩ ያሉ የፖለቲካ ደርጅቶች ከዕድልነታቸው ባለፈ ስጋት እየሆኑ መጥተዋል ተባለ ። በአገር አቀፍና በአማራ ክልል እየተፈጠሩ ያሉ የፖለቲካ ደርጅቶች ከዕድልነታቸው ባለፈ ስጋት እየሆኑ መምታቸውን የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን ተናገሩ። ስጋቶችን ለመመከት የክልሉ ሊሂቃን ከክልሉ መንግስት ጎን በመቆም…