(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 12/2011)ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የተዘረፈ ከ1ነጥብ 8 ሚሊየን በላይ ዶላር ጋር በተያያዘ አንድ ናይጄሪያዊ ባለሀብት መታሰራቸው ተገለጸ። የሲንጋፖር ፍርድ ቤት ባለፈው ሃሙስ ባዋለው ችሎት ቋሚ የመኖሪያ አድራሻ ያላቸውና በሲንጋፖር የሚኖሩት ናይጄሪያዊ ባለሀብት ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገንዘብ እንዲሸሽ አድርገዋል በሚል…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 12/2001) የሚኒስትሮች ምክር ቤት የጸረ ሽብር ህጉ በዜጎች መብትና ነጻነት ላይ አሉታዊ ተጽዕኖ ያሳደረ ነው በማለት እንዲሻሻል ውሳኔ ሰጠ። ባለፈው ቅዳሜ የተሰበሰበው የሚኒስትሮች ምክር ቤት በ2001 የጸደቀው የጸረ ሽብር ህግ የይዘትና የአፈጻጸም ክፍተቶች ያሉበት በመሆኑ እንዲሻሻል ውሳኔ አቅርቧል።…
ከምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር ሸሽተው ሱዳን የገቡ ኢትዮጵያውያን ተመለሱ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 12/2011)በምዕራብና ማዕከላዊ ጎንደር በተከሰቱ ግጭቶች ሽሽተው ሱዳን ከገቡ ኢትዮጵያውያን መካከል 1500 የሚሆኑትን ወደ ሀገር ቤት እንዲመለሱ ማድረጉን የመከላከያ ሰራዊት አስታወቀ። የሰራዊቱ 33ኛ ብርጌድ እንዳስታወቀው በቅርቡ በአካባቢዎቹ ተከስተው የነበሩትን ግጭቶች ተከትሎ ወደ ሱዳን የገቡ ኢትዮጵያውያንን ወደ ቀዬአቸው እንዲመለሱ የማድረጉ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 12/2011) ከኢትዮጵያ ወደ ተለያዩ የውጭ ሃገራት፣ ከገጠር ወደ ከተማና ከክልል ወደ ክልል የሚሰደዱ ሰዎች ብዛት መጨመሩን እና  ከፍተኛ መሆኑ መረጋገጡን  በምሥራቅና በደቡብ አፍሪካ የማህበራዊ ሳይንስ ምርምር ተቋም አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ላለፉት አምስት ዓመታት ባደረገው ምርምር ስደትን ሕግ በማውጣትና ድንበርን…
አንዳንድ የአዴፓ አመራሮች በሚከሰቱ ግጭቶች በቀጥታና በተዘዋዋሪ እጃቸው አለበት ሲል ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 12/2011)በአማራ ክልልና በአጎራባች አካባቢዎች በሚከሰቱ ግጭቶች አንዳንድ የአዴፓ አመራሮች በቀጥታና በተዘዋዋሪ እጃቸው አለበት ሲሉ የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት ገለጹ። ፕሬዝዳንቱ ዶክተር አምባቸው መኮንን ከኢሳት ጋር ባደረጉት ቆይታ ግጭቶቹን ተከትሎ በተደረጉ ግምገማዎች የፓርቲ አንዳንድ አመራሮች በማባባስና ሰላም እንዳይፈጠር ማድረጋቸው ተደርሶበታል…

Tadias Magazine By Tadias Staff Published: May 20th, 2019 New York (TADIAS) – The long-awaited selection of the Board of Directors for the Ethiopian Diaspora Trust Fund was announced today. “The EDTF Board of Directors is the apex governance body…

ጉዳያችን GUDAYACHN  ግንቦት 12/2011 ዓም (ሜይ 20/2019 ዓም) መሪዎች ቀድመው ሲወለዱ ለኢትዮጵያም ሆነ ለዓለም አዲስ አይደለም  በኢትዮጵያ ዘመኑን የቀደሙ መሪዎች ሲነሱ አዲስ ክስተት አይደለም።ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ የዘመነ መሳፍንት ሰፍሳፋነት እና ራስ ወዳድነት ተሻግረው የተፈጠሩ መሪ ነበሩ።አፄ ምንሊክ በአውሮፓ ስልጣኔ የሚያስቡ፣መኪና…
ሊቀ ትጉሃን ታጋይ ታደለ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሐፊ ኾኑ፤ “ተቋማዊ ነፃነቱ ተጠብቆና ተጠናክሮ ተልእኮውን እንዲወጣ በትኩረት እሠራለኹ”

የመንግሥት አመስጋኝ፣ አድማጭና ተከታይ ተቋም ብቻ ኾኖ ቆይቷል፤ ከእንግዲህ የሰብአዊ መብትን መከበር በጥብቅ ይከታተላል፤ ያስጠነቅቃል፤ የአደረጃጀት እና የአሠራር ለውጥ በማድረግ ይቅርታንና ዕርቅን ያስፋፋል፤ አገራዊ የሥነ ምግባር እና የግብረ ገብ ጉዳዮች ላይ በቀጣይነት ይሠራል፤ የሀብት ማሰባሰብ አቅሙን በማጎልበት ከለጋሾች ተጽዕኖ ራሱን ይጠብቃል፤…

አሸናፊ በሪሁን ከseefar ግንቦት 12 ፤ 2011 ዓ ም ዛሬም ብዙ ስደተኞች የተሻለ ኑሮን ፍለጋ ከአፍሪካ አህጉር የተስፋይቱ ምድር ወደሚሉዋት ወደ አውሮፓ ይሰደዳሉ። ሆኖም አብዛኛዎቹ ስደተኞች አልመውት የሚሄዱት ህልም እና ጠስፋ እና እና አውሮፓ ከደረሱ በሃላ ያለው እውነታ ለየቅል ነው…
ተፈናቃይ ተማሪዎች በሚቀጥለው ዓመት ተዘጋጅተው እንዲፈተኑ ይደረጋሉተባለ

“ያልተመዘገቡና ዓመቱን ሙሉ የትምህርት ገበታ ላይ ያልነበሩ ተፈናቃይ ተማሪዎች በሚቀጥለው ዓመት ተዘጋጅተው እንዲፈተኑ ይደረጋሉ።” የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ባሕር ዳር፡ ግንቦት 12/2011ዓ.ም (አብመድ) በአፈታተን ሂደት ባለፈው ጊዜ የታዩ ስህተቶች እንዳይደገሙ ልዩ ጥንቃቄ እንደሚደረግ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ የሀገር አቀፍ…