የኢትዮጵያ ነፃ ፕሬስን ከመንግስት ፕሬስ ጋር ለመቀላቀል የግል ፕሬሱ ፕሬዝዳንት ነኝ በሚሉት  በመቶ አልቃ ወንድወሰን መኮንንና (አሁን አቶ) በመንግስት ጋዜጠኞች ፕሬዝዳንት  በአቶ መሰረት አታላይ  የመንግስት ጋዜጠኞች ማህበር የተመሰረተበትን 50ኛ ዓመት የመሥረታ ምክንያት በማድረግ ሚያዚያ 29ቀን በተከበረበት ወቅት መገለጹን በግንቦት ወር…
ቅዱስ ሲኖዶስ: በኢትዮጵያ ቀጣይ ህልውና እና ዕርቅ፣ በትኩረት እንዲነጋገር ተጠየቀ፤ የርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ የመክፈቻ ጸሎት ተካሔደ

ታላቅ ሲኖዶስ እያለ፣ የአገሪቱ ህልውና አጠያያቂ መኾኑ እጅግ አሳዛኝ ነው፤ ዙሪያውን ብዙ ጠላት አፍርተናል፤ ሕዝቡን ብንጠብቅ ይህ ኹሉ አይነሣም፤ አባቶች ሸክማችን ከብዷል፤ አገራችንና ታሪካችንን እንድናድን እጠይቃለኹ፤ ምልዓተ ጉባኤው፣ አገራዊ ዕርቅን ቀዳሚ አጀንዳው አድርጎ ሊይዝ ይገባል፤ እኛ አንድ ልብ ከኾን በእግዚአብሔር…

VOA “ገበታ ለሸገር” በሚል የተሰየመ ፣ገቢው አዲስ አበባን ለማስዋብ የሚውል  የእራት ዝግጅት በአጤ ምኒሊክ  እልፍኝ ውስጥ ተከናውኗል፡የእራቱ ታዳሚዎች በታሪካዊው ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም እያንዳንዳቸው 5ሚሊየን ብር ከፍለዋል፡፡በዚህ ዝግጅት ላይ ታዳሚ ከነበሩት እና ፣ከዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ እንደ አዲስ ግብር የተበላበትን ታሪካዊ እልፍኝ ለታዳሚኑ ሲያስጎበኙ ያመሹት የኪነ-ህንጻ ባለሙያው ዮሃንስ መኮነን የዝግጅቱን ድባብ እንዲሁም በእሳቸው ምልከታ…

DW በኢትዮጵያ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቀለው የሚገኙ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ማቀዱን ዓለምአቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት የተሰኘው በጎ አድራጊ ድርጅት መስራቾች እና አመራሮች ገለፁ። አመራሮቹ ይህን የገለፁት ዛሬ በደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን ገደብ ወረዳ በመገኘት የተፈናቀሉ ዜጎችን በጎበኙበት ወቅት ነው። በጉብኝቱ ላይ…

” ሀገራችን ኢትዮጵያ፣ በህግ የምትመራ እና የህግ የበላይነት በሁሉም ዜጋ ላይ የሚተገበርባት ሀገር ከሆነች ፣’ የጥላቻ ንግግርን ‘ የሚከለክል ህግ ያስፈልጋታል፡፡ “ መኮንን ሻውል ወልደጊዮርጊስ “የጥላቻ ንግግር” ማለት ምን ማለት ነው? “ለጥላቻ ንግግር”  የተለያየ ሆኖም ተቀራራቢ ፍቺ ሀገራትና ዓለም አቀፍ…

DW ‘ሰብ ሕድሪ ሲቪክ ማሕበረሰብ ትግራይ’ የተሰኘ በትግራይ ክልል የሚንቀሳቀስ የሲቪክ ተቋም በአባላቱና ደጋፊዎቹ ላይ ጥቃት እየደረሰ መሆኑን ገለጸ፡፡ ተቋሙ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የህዝብ ችግሮችን ያጋለጡ አባላቶቹ እንዲሁም ባዘጋጃቸው ህዝባዊ የውይይት መድረኮች የተገኙ ተሳታፊዎች እየታሰሩ እንደዚሁም ማስፈራርያ እና እንግልት…