ድንገተኛ አደጋ ገጥሞ የቤተሰብዎ አባል ራሱን/ራሷን በሚስቱበት ወቅት፤ እያንዳንዷ ሰከንድና ደቂቃ የሞትና ሽረት ጊዜያት ይሆናሉ። እንዲህ ያለ ድንገተኛ አደጋ ሲገጥም ምን ማድረግ እንዳለብዎት ያውቃሉ?
የአንዳንድ ክልል ሕገ-መንግሥቶች ለመፈናቀሉ ሕጋዊ ከለላ እንደሚሰጡና መፈናቀሉም ሕጋዊ መሠረት እንዳለው አብንና ኢዜማ ተናገሩ

የአንዳንድ ክልል ሕገ-መንግሥቶች ለመፈናቀሉ ሕጋዊ ከለላ እንደሚሰጡና መፈናቀሉም ሕጋዊ መሠረት እንዳለው አብንና ኢዜማ ተናገሩ አብመድ በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) ሊቀ መንበር ዶክተር ደሳለኝ ጫኔ እና የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ምክትል ሊቀ መንበር ዶክተር ጫኔ ከበደን…

ቁጥራቸው 250 የሚሆኑ የጎንደር ዩንቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ኢንተርን ተማሪዎች ግቢውን ለቀው አንዲወጡ ተደረገ።የጎንደር ዩንቨርስቲ የህክምና ሳይንስ ኢንተርን ተማሪዎቹ እንደሚናገሩት ዩኒቨርስቲው በሆስፒታሉ ላይ ስላሉ ችግሮች ያነሳነውን ጥያቄ በ15 ቀን ውስጥ እመልሳለሁ ካለ በኃላ መልስ ስንጠብቅ ግቢውን ለቀን እንድንወጣ ትዕዛዝ ማስተላለፉን ሰማን…

በወሎ አካባቢ የሚኖሩና የእስልምና ዕምነት ተከታይ ያልሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ባለፈው አርብ ሙስሊም ወንድሞቻቸውን ራማዳንን ፆም አስፈትተዋል ወይም አስፈጥረዋል።

በወሎ አካባቢ የሚኖሩና የእስልምና ዕምነት ተከታይ ያልሆኑ የኅብረተሰብ ክፍሎች ባለፈው አርብ ሙስሊም ወንድሞቻቸውን ራማዳንን ፆም አስፈትተዋል ወይም አስፈጥረዋል።
183 የለገጣፎ ተፈናቃዮች የ70 ሚሊዮን ብር ክስ ሊመሠርቱ ነው

Reporter Amharic : የለገጣፎ ተፈናቃዮች የዜጎችን እኩልነትና ሰብዓዊ መብት ይነካል ባሏቸው የሊዝ አዋጁን መሠረት አድርገው በወጡ ደንብና መመርያዎች ላይ የሕገ መንግሥት ትርጉም ጥያቄ አነሱ፡፡ አቤቱታቸውን ለሕገ መንግሥት አጣሪ ጉባዔ አቅርበዋል፡፡ የሊዝ አዋጁን ተከትለው የወጡትና የዜጎችን መብት ይነካሉ የተባሉት የኦሮሚያ ክልል…

ትግራይ ርዕሠ-ከተማ መቀሌ አጠገብ የሚገኘዉ የአሻጎዳ የነፋስ ኃይል ማመንጫ ተቋም በሙሉ አቅሙ ኃይል ማመንጨት ካቋረጠ ከዓመት ከመንፈቅ እንደበለጠዉ የዓይን ምስክሮችና ባለሙያዎች አጋላጡ።ከስድት ዓመት በፊት ተመርቆ አገልግሎት መስጠት ጀመረ የተባለዉ ተቋም በተመረቀበት ወቅት 120 ሜጋዋት የኤልክትሪክ ኃይል ያመነጫል ተብሎ ነበር።የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ…

ጠሚ/ር ዐቢይ አሕመድ በጠቅላይ ቤተ ክህንት የቅዱስ ሲኖዶስ የጉባኤ አዳራሽ በመገኘት ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ጉባኤ ያላቸውን መልካም ምኞት ገለጡ። ቅዱስ ፓትርያርኩ የጠሚ/ሩ መምጣት የነበረውን ታሪክ የቀየረ ነው ብለዋል። አባቶች ወደ ባለ ሥልጣናት ይሄዱ ነበር እንጂ መሪዎች…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 14/2011) ቻይና ለቦይንግ ኩባንያ የካሳ ጥያቄ ማቅረቧ ተሰማ። በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላይ የደረሰውን አደጋ ተከትሎ የቦይንግ ምርት የሆኑ ማክስ 737 አውሮፕላኖችን በሙሉ ከበረራ ውጪ እንዲሆኑ ያደረገችው ቻይና በዚህም ምክንያት የደረሰብኝን ኪሳራ ቦይንግ ኩባንያ ይክፈለኝ ስትል መጠየቋ ተሰምቷል።…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 14/2011)በአሜሪካን ኡበር የተሰኘ የታክሲ አገልግሎት ሹፌር በሶማሊያ የጦር ወንጀል በመፈጸሙ ለእስር ተዳረገ። የቀድሞ የሶማሊያ መሪ የዚያድ ባሬ ወታደራዊ ኮማንደር ከ30ዓመታት በፊት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በመፈጸም በጦር ወንጀለኝነት የሚፈለግ እንደነበር ቢቢሲ ዘግቧል። ትላንት በቨርጂኒያ አሌክሳንደሪያ የተሰየመው ችሎት ኮሎኔል…