ቅዱስ ሲኖዶስ: ሕዝብን ከሕዝብ የሚያገናኝ የሰላምና የዕርቅ ዐቢይ ኮሚቴ አቋቋመ፤ በቤተ ክርስቲያን ጥቃት ባለሥልጣናትን ጠርቶ ስለማነጋገር እየተወያየ ነው

ቤተ ክርስቲያንን ባልዋለችበት የሚያጠቁ የውስጥና የውጭ ኀይሎች ቅንጅትን ተገንዝቧል፤ በጠ/ሚኒስትሩ በኩል የሚመለከታቸውን ሚኒስቴሮችና የጸጥታ አካላት ለማነጋገር አስቧል፤ የመብቶች ጥሰት፣ ግድያ፣ ማፈናቀል፣ ቤተ ክርስቲያን መዝረፍና ማቃጠል መቆም አለበት! የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎችን የእምነት ነፃነትና ዜግነታዊ መብቶች ያካትታል፤     *** ዐቢይ…

በማዕከላዊ ጎንደር ዞን በላይና በታች አርማጭሆ ወረዳዎች የሚገኙ የአማራና የቅማንት ህዝቦች በትላንትናው ዕለት የእርስ በርስ ግንኙነት በማድረግ በመሀከላቸው ተፈጥሮ የነበረውን የሻከረ ግንኙነት የሚያጠፋ ዕርቀ ሰላም አካሄዱ።

Aleme is a new Ethiopian comedy sitcom, prepared by Ezra Studio and airs on EBS every Thursday. The show created by Dawit Wasihun and Aster Getachew is set in a guesthouse called Aleme. The plot revolves around the lives of…

በ1ሺህ 34 ህገ-ወጥ ኤጀንሲዎች ላይ እርምጃ መወሰዱ ተገለፀ በ1ሺህ 34 ህገ-ወጥ ኤጀንሲዎች ላይ እርምጃ መወሰዱን የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሴቶች፣ወጣቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ገለፀ። ቋሚ ኮሚቴው በአሰሪና ሰራተኞች መካከል ያለውን ግንኙነት አስመልክቶ በአዲስ አበባ ከተማ የመስክ ምልክታ አድርጓል። ቋሚ…

(አብመድ) የታሪክ መምህር ናቸው፤ ለ27 ዓመታት ያክል በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ክርስቶፎር ኒፖት ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት አገልግለዋል፡፡ በዚህ ወቅት ወደ ትውልድ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ተመልሰው በሙያቸው ሀገራቸውን እያገለገሉ ነው፤ በባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ በታሪክ አስተማሪነት እየሠሩ ይገኛሉ፤፡ ፕሮፌሰር ሹመት ሲሻኝ፡፡ ሁሉም በሀገሩ ያምራል እና…
አዴፓ የፓርቲዉን ስምና የክልሉን ርዕሠ-መስተዳድር ከመቀየር ባለፍ ለአማራ የተከረዉ ነገር የለም – ደብረብርሐን

የደብረብርሐን እና የአካባቢዉ ነዋሪ የአማራ ሕዝብ መብት እንዲከበር በአደባባይ ሰልፍ ጠየቀ።በአማራ ክልል የሰሜን ሸዋ ዞን ርዕሠ ከተማ የሆነችዉ የደብረ ብርሐን እና የአካባቢዋ ነዋሪዎች እንደሚሉት የአማራ መስተዳድር ገዢ ፓርቲ አዴፓ የፓርቲዉን ስምና የክልሉን ርዕሠ-መስተዳድር ከመቀየር ባለፍ ለአማራ የተከረዉ ነገር የለም። የሸዋ…
በደቡብ ክልል የሰዉ ነብስ በማጥፋት፣ ሐብት ንብረት በመዝረፍና በማፈናቀል የሚጠረጠሩ ታጣቂዎች ለፍርድ ባለመቅረባቸዉ ሌላ ጥፋት ላለመደገሙ ዋስትና የለም።

በደቡብ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በተከታታይ በተደረጉ ግጭቶች ከቤት ንብረታቸዉ ከተፈናቀሉ ነዋሪዎች የተወሰኑት ወደ ቀድሞ መኖሪያቸው እየተመለሱ ነዉ።የመንግሥት ባለሥልጣናትና ተፈናቃዮቹ እንደሚሉት ተፈናቃዮቹ ወደቀድሞ መኖሪያቸዉ የተመለሱት መንግስትና የርዳታ ድርጅቶች ባደረጉላቸዉ ድጋፍ ነዉ። ይሁንና ሰሞኑን ዋቹና ጭርቁ ወደተባሉ የጌዲኦና የምዕራብ ጉጂ ዞኖች አዋሳኝ…

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፉት ዓመታት የተፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን እና በደሎችን በማጣራት ዕርቅ የሚያወርድ ሰላም የሚያሰፍን የብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽን እና የአስተዳደር እና የማንነት ጥያቄዎችንም የሚያጣራ ኮሚሽን ማቋቋሙ ይታወሳል። በተለይ የብሔራዊ ዕርቀ ሰላም ኮሚሽኑ የሚኖረውን ሚና እና ኃላፊነት ከመቋቋሚያ አዋጁ በመነሳት ያልተመለሱ…

በደቡብ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው የቆዩ ነዋሪዎች ወደ ቀድሞው መኖሪያ አካባቢያቸው በመመለስ ላይ ናቸው። በክልል በሚገኙ ጥቂት የማይባሉ አካባቢዎች በተከሰቱ ግጭቶች ከግማሽ ሚሊየን በላይ ነዋሪዎች ተፈናቅለው እንደሚገኙ መረጃዎች ይጠማሉ። ነዋሪዎቹ መልሶ ለመቋቋም የሚያስፈልጋቸው ድጋፍ እየተደረገላቸው ቢገኝም እስከአሁን የአጥፊዎች በሕግ ጥላ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 15/2011)በኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላይ የደረሰው አደጋ እንዳይከሰት ማድረግ ይቻል ነበር ሲል የአሜሪካን አውሮፕላን አብራሪዎች ማህበር አስታወቀ። የማህበሩ ቃል አቀባይን ጠቅሶ ሲ ኤን ኤን እንደዘገበው ባለፈው ህዳር ወር የአሜሪካን አውሮፕላን አብራሪዎች አባላት ለቦይንግ ኩባንያ ችግሩን አስረድተው ጥንቃቄ እንዲደረግ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 15/2011)በጌዲዮ ተፈናቃዮች ላይ የደረሰው ጉዳት ከፍተኛ በመሆኑ ኢትዮጵያውያን አፋጣኝ ድጋፍ እንዲያደርጉላቸው ዓለም ዓቀፍ ትብብር ለኢትዮጵያውያን መብት ግሎባል አሊያንስ ጥሪ አደረገ። የድርጅቱ አመራሮች ሰሞኑን በጌዲዮ ጉብኝት አድርገው ከተመለሱ በኋላ ለኢሳት እንደገለጹት ተፈናቃዮቹ ከደረሰባቸው አካላዊ ጉዳት የበለጠ የስነልቦናው ጥቃት አሳሳቢ…

የገቢዎች ሚኒስቴር ያገለገሉ ዕቃዎች ወደ ኢትዮጵያ ሲገቡ ከሚከፈልባቸው ቀረጥ በእርጅናቸው ምክንያት ይደረግ የነበረውን ቅናሽ አስቀርቷል። ውሳኔው በቀጥታ ከሚመለከታቸው መካከል ያገለገሉ ተሽከርካሪዎች አስመጪዎች ውሳኔው በይፋ እጃቸው አልደረሰም።DW አውቶ ኢቲ የተባለው የተሽከርካሪ መገበያያ ድረ-ገጽ መሥራች እና ባለቤት አቶ እዮብ ከበደ የገቢዎች ሚኒስቴር…