(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 16/2011)ሲድ የተባለው በአሜሪካ የሚገኝ የሽልማት ድርጅት ዘጠኝ ኢትዮጵያዊያን ሴቶችን በክብር ሊሸልም መሆኑን አስታወቀ። ማህበረ ግዮራን ዘረኢትዮጵያ (ሲድ) ተብሎ የሚታወቀው ተቋም ለወደፊት ተስፋ የተጣላባቸውን ኢትዮጵያዊያን ወጣቶች ይሸልማል። ከተሸላሚ ሴቶች መካከል የጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዝዳንት ወይዘሮ ማአዛ አሸናፊ፥አትሌት ኮለኔል ደራርቱ ቱሉ…

ከተለመደው የቆንጅና ውድድር አውድ ወጣ ባለ መልኩ ያገቡ ሴቶች ወይንም ወይዘሮዎች የቁንጅና ውድድር ከሰሞኑ በአሜሪካ ላስቬጋስ ተደርጓል፡፡ኢትዮጵያን ወክላ በዚህ ውድድር የተሳተፈችው ወ/ሮ ፈቲያ መሐመድ ነበረች፡፡ ወደ ኢትዮጵያ ከመመለሷ አስቀድማም እዚህ ዋሽንግተን ዲሲ የሚገኘው የአሜሪካ ድምፅ ስቱዲዮ ጎራ ብላ ስለ ውድድሩ…

 (ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 21/2011)የፌደራል ፖሊስ በሌሉበት ጉዳየቸው እየታየ ያለው እነ አቶ ጌታቸው አሰፋ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ የተሰጠው የመጥሪያ ትዕዛዝ በጊዜ ከፍርድ ቤት ባለመውጣቱ ማድረስ አልቻልኩም ሲል ገለፀ። የፌደራል ፖሊስ ትዕዛዙ የተሰጠው ግንቦት ስምንት ቢሆንም የመጥሪያ ትዕዛዙ ከፍርድ ቤት የወጣው ግንቦት 14…
በአዲስ አበባ ባላደራው ምክር ቤት (ባልደራስ) አባላት ላይ የሚደርሰው እንግልትና እስር ቀጥሏል

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 16/2011)በአዲስ አበባ ባላደራው ምክር ቤት (ባልደራስ) አባላት ላይ እየደረሰ ያለው እንግልትና እስር መቀጠሉ ተገለጸ። የምክር ቤቱ አባል አቶ ሽመልስ ለገሰ ዛሬ ከመኖሪያቸው የተፈናቀሉ ዜጎችን ጉዳይ ሊከታተሉ በሄዱበት በፖሊስ መታሰራቸው ተሰምቷል። ከሰአታት ክርክር በኋላም አቃቤ ህግ ስህተት አላገኘሁባቸውም ስለዚህ…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 16/2011)በቅርቡ በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል መተከል ዞን ከተፈጠሩ የጸጥታ ችግሮች ጋር በተያያዘ ሁለት የመንግስት ሃላፊዎች መታሰራቸው ተገለጸ። የቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል በወቅቱ ሁኔታ ላይ መክሮ የተለያዩ ውሳኔዎችን ማሳለፉን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። በቁጥጥር ስር የዋሉት የመተከል ዞን አስተዳደርና ፀጥታ ጉዳዮች መምሪያ…