ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የግንቦት ሃያ በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ የግንቦት ሃያ በዓልን አስመልክተው ያስተላለፉት መልዕክት። ግንቦት 20 ኢትዮጵያ በታሪኳ ያለፈችባቸውን ዐበይት የታሪክ ምዕራፎች ስናስብ ከምናስታውሳቸው ዕለታት ውስጥ አንዱ ነው፡፡ ይህ ዕለት የኢትዮጵያን ማኅበራዊ፣ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ መልክአ ምድር የቀየረ ታሪካዊ ዕለትም ነው፡፡ ይህን በዓል ዛሬ…
በደብረማርቆስ ዩንቨርስቲ በተማሪዎች ረብሻ አንድ ተማሪ ተደብድቦ ሕይወቱ አለፈ

ስለ ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ አጭር መረጃ: ዩኒቨርሲቲው ውስጥ ከሚገኙ ሰዎች ያገኘሁት መረጃ: Via Elias Meseret – አንድ የዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት አባል የሆነ ተማሪ ትናንት ጠዋት 4 ሰአት አካባቢ በደረሰበት ድብደባ ህይወቱ አልፏል። የግጭቱ መነሻ እስካሁን አልታወቀም፣ ግን ሟቹ ሲረብሹ የነበሩ…

የአማራ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ደረጃ የኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት ቢሮ ኃላፊ ከአቶ መላኩ አለበል ጋር የተደረገ ቃለ ምልልስ ክፍል -1 በዋልታ ቲቪ ነፃ ሃሳብ ፕሮግራም ረቡዕ ምሽት 3፡00 ላይ ይጠብቁን Walta Media and Communication Corporate S.C Website: – waltainfo.com Facebook: –…

የጋዜጠኛ ታምራት አበራ አያያዝ በእጅጉ አነጋጋሪ ሆነ ለቀናት መቆየቱ የሚታወቅ ነው። የአሃዱ ሬድዮ ጋዜጠኛ ታምራትን አያያዝ “ከወራት በፊት በተላለፈ ዘገባ ምክንያት ነው” በሚል የኦሮምያ ክልል ፖሊስ የፍርድ ቤት መያዣ በመያዝ ሬድዮ ጣቢያው ድረስ መሳሪያ ታጥቀው ጋዜጠኛውን አፍነው መውሰዳቸው በይፋ መነገሩ…
የሲዳማ የለውጥ አራማጆች በመጪው ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የሲዳማ ክልል በይፋ እንዲመሰረት ቀን ቆርጠዋል።

የሲዳማ የለውጥ አራማጆች በመጪው ሐምሌ 11 ቀን 2011 ዓ.ም. የሲዳማ ክልል በይፋ እንዲመሰረት ቀን ቆርጠዋል። ክልሉ ሲቋቋም የሚመራበት ሕገ-መንግሥት እና አደረጃጀት በልሒቃን እና የዞኑ አስተዳደር ጥምረት በዝግጅት ላይ ይገኛል። ሲዳማ ክልል ይሆን ዘንድ የሚወተውቱ አራማጆች (አክቲቪስቶች) ሕዝበ-ውሳኔ ተካሒዶ የዞኑ ምክር…

በኢትዮጵያ በተለያዩ ቦታዎች ከሚስተዋሉ ግጭቶች ጋር ስማቸው ተያይዞ ከሚነሳ አካላት መካከል በየክልሎቹ የተደራጀው የልዩ ፖሊስ የጸጥታ መዋቅር ይገኘበታል። የልዩ ፖሊስ አባላት በሰብዓዊ መብት ጥሰት ከመወቀስ ባሻገር በግጭቶች ውስጥ በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ይሳተፋሉ የሚል ውንጀላ ይቀርብባቸዋል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/A40487DB_2_dwdownload.mp3 ልዩ ፖሊስ ተብሎ የሚጠራው…