ለእኔና ለጓዶቼ #የምዕራፍ_1 ጉዞ ብዙዎች ያልተረዱበት የሲቃይ ጊዜ ነበር፤ አሰልቺ መንገድ ፡፡ እኛ ከእስር ቤት ስንወጣ የሕዝብ ተስፋ የነበሩ ሁለቱ ፓርቲዎች ፈርሰው፤ በሞትና በሕይወት መካከል ሆነው፤ አባላት ተበታትነው ጠበቁን፡፡ ማን አፈረሳቸው? እንደት ፈረሱ ወደሚል ማብራሪያና እስጥአገባ ውስጥ ባልገባም ግን አሁን ታማኝ ሆነው…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011)ግንቦት 20 ከትግራይ ክልል በቀር በሌሎች የኢትዮጵያ አካባቢዎች አለመከበሩ ታወቀ። ከ28 ዓመት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በዓሉ ሳይከበር መቅረቱን የተለያዩ የዜና አውታሮች ዘግበዋል። በትግራይ አክሱም በተከበረው የግንቦት 20 በዓል የክልሉ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶክተር ደብረጺዮን ገብረሚካዔል በግንቦት 20 የተገኘው ድል…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በድረ ገጹ ለተጠቀመው የተሳሳተ ካርታ ይቅርታ ጠየቀ። ሶማሊያን የኢትዮጵያ አካል አድርጎ በወጣው ካርታ በመላው ዓለም የሚገኙ ሶማሊያውያን ተቃውሞ አሰምተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የተሳሳተውን የአፍሪካ ካርታ…
በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ህገወጥ ተግባራትን እንደሚያከናውኑ ተገለጸ

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011)በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ዝርፊያን ጨምሮ የተለያዩ ህገወጥ ተግባራትን የሚያከናውነው ኦነግ ሳይሆን በኦነግ ስም የሚንቀሳቀሱ ቡድኖች ናቸው ሲል የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አስታወቀ። በኦነግ ትዕዛዝ ስር የሚተዳደር ወታደራዊ ሃይል የለኝም ሲል ግንባሩ ገልጿል። የኦነግ ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ ለመንግስታዊው…

(ኢሳት ዲሲ–ግንቦት 20/2011)በደብረማርቆስ ዩኒቨርስቲ ከአንድ ተማሪ ግድያ ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ አምስት ተማሪዎች በቁጥጥር ስር ሆነው ምርመራ እየተደረገባቸው መሆኑን የምስራቅ ጎጃም ዞን ፖሊስ መምሪያ አስታወቀ። የመምሪያ የህዝብ ግንኙነት ክፍል አስተባባሪ ኢንስፔክተር ጎበዜ ይርሳው ለኢሳት እንደገለጹት በግንቦት 16ቱ ግድያ የተጠረጠሩትና በድንጋይ ውርወራው…
Press Release on  Ethiopian Amercan Omaha Memroia Day

May 28,2019 EthiopianAmercans in the great metroplitan Omaha NE and the surrounding celeberate  the Memroial Day with recognition of  OPS honored students and passing the  legacy of EThiopian and Amercan vetrans who served  our nation USA and their native Ethiopia…

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በጃፓን ያካሄዱትን የአራት ቀናት ጉብኝት ሲያጠናቅቁ ቻይና እየመጠቀች በሄደችበት በአሁኑ ወቅት በዩናይትድ ስቴትስና በጃፓን መካከል ወታደራዊ ትብብር የማጠናከሩ ጉዳይ ትኩረት ተደርጎበታል።

The Associated Press Ethiopia repeats sweep in 41st BolderBoulder race BOULDER, Colo. — Ethiopia repeated a sweep in the men’s and women’s team competitions at the 41st annual BolderBoulder 10-kilometer road race Monday. Kenya’s Benard Ngeno won the men’s race…