የተከበራችሁ የጎልጉል አንባቢያን፤ ለወራት ጠፍተን በመቆየታችን ታላቅ ይቅርታ እንጠይቃለን። አንዱና ዋንኛው ምክንያት ድረገጻችን በማደስና የምናትማቸውን ጽሁፎች ባዲስ መልክ ለማድረስ እየሠራን ስለነበር ነው። ሥራው በፈቃደኝነት የሚሠራ በመሆኑ ካሰብነው ጊዜ በላይ ቢወስድብንም ባሁኑ ጊዜ በመጠናቀቅ ይገኛል። በቅርቡ አዲሱን ድረገጻችንን እናስተዋውቃለን። እስከዚያው ግን…
የፖሊስ ርምጃ የጋዜጠኞችን የመዘገብ ነፃነት የሚጋፋ ነዉ – የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ኃላፊ

የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ኃላፊን ጨምሮ የጣቢያዉ አራት ባልደረቦች ሰንዳፋ ፖሊስ ጣቢያ ቃላቸዉን ሰጥተዉ ፍርድ ቤት ለመቅረብ በዋስ መለቀቃቸዉን አስታወቁ።የጣቢያዉ ኃላፊ ጋዜጠኛ ጥበቡ በለጠ እንደሚለዉ እራሱን ጨምሮ አራቱ ጋዜጠኞች ለመጪዉ ሳምንት ሐሙስ ፍርድ ቤት እንዲቀርቡ ቀጠሮ ተስጥቷቸዋል።አንድ የአሐዱ ራዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛና…

ጥናቶች እንደሚጠቁሙት ኢትዮጵያ በቁም ከብት ብዛት ከአፍሪቃ የመጀመሪያዉን ደረጃ ትይዛለች።ሐገሪቱ ከቁም ከብት ወይም ከከብት ተዋፅዕ ሽያጭ የምታገኘዉ ገቢ ግን እጅግ አናሳ ነዉ።ከትሽዋም ገቢ ጠቀም ያለዉ ከሚገኙባቸዉ አንዱ በምሥራቅ ኢትዮጵያ በኩል ለዉጪ ገበያ የሚቀርበዉ የቁም ከብት ነዉ።አሁን ግን፣ የቁም ከብት ነጋዴዎች…

በደብረ ማርቆስ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች መካከል ባለፈዉ ሳምንት ማብቂያ በተፈጠረ ግጭት ምክንያት ቁጥራቸዉ በዉል ያልተገለፀ ተማሪዎች የዩኒቨርስቲዉን ግቢ ለቀዉ መዉጣታቸዉ ተዘገበ ተማሪዎች እንዳሉት ግቢዉን ለቀዉ የወጡት አብዛኞቹ የትግራይ ተወላጅ ተማሪዎች ናቸዉ።ተማሪዎቹ እንደሚሉት በዩኒቨርስቲዉ ዉስጥ በሳምንቱ ማብቂያ በተፈጠረ የጎሳ ግጭት አንድ ተማሪ…

ዶቸ ቬለ በየዓመቱ የሚያዘጋጀዉ ዓለም አቀፍ የመገናኛ ዘዴ መድረክ ወይም ጉባኤ (GMF) ዘንድሮ ለ12ኛ ዓመት እዚሕ ቦን ዉስጥ ተደርጓል። ባለፈዉ ሰኞ እና ማክሰኞ በተደረገዉ የዘንድሮዉ ጉባኤ ከመላዉ ዓለም የተወከሉ ወይም የተጋበዙ ጋዜጠኞች፣ የመገናኛ ዘዴ ባለቤቶች፤ ባለሙያዎች፤ ሳንቲስቶች እና አጥኚዎች ተካፍለዋል።ከኢትዮጵያ…