የኦነግ ጦር መሪ ኩምሳ ዲሪባ (መሮ) የተለወጠ ነገር የለም – በትግላችን እንቀጥላለን አለ

በምዕራብ ኦሮሚያ የኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) የጦር መሪ የሆነው ኩምሳ ዲሪባ ወይም መሮ፤ በምዕራቡ ክፍል የሚገኘው የኦነግ ጦር የትጥቅ ትግል ማድረጉን እንደሚቀጥል ለቢቢሲ ተናገረ። መንግሥትን እና የኦሮሞ ነጻነት ግንባርን ለማስታረቅ ተዋቅሮ የነበረው ኮሚቴ ትናንት የሥራ አፈጻጸም ሪፖርቱን ባቀረበበት መድረክ ላይ…
በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ሳቢያ የአምስት ሰዎች ሕይወት አለፈ

BBC Amharic : በአጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት ሳቢያ የአምስት ሰዎች ሕይወት ማለፉን የአማራ ክልል የኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታወቀ። በሽታው ከሚያዝያ 18/ 2011 ዓ. ም ጀምሮ በሰሜን ጎንደር ዞን ጠለምት ወረዳ እንደተከሰተ የኢንስቲትዩቱ የቅድመ ማስጠንቀቂያ እና የኅብርተሰብ ጤና ስጋት ቅብብል ባለሙያ አቶ…

1.2 ቢሊዮን አፍሪቃውያን ይገበያዩበታል 2.5 ትሪሊዮን ዶላር ገንዘብ ይንቀሳቀስበታል የተባለው የአፍሪቃ ነጻ የንግድ ቀጣና ትናንት ሙሉ በሙሉ ጸደቀ። የንግድ ቀጣናው መጽደቅ ታሪካዊ እምርታ ነው ሲሉ የአፍሪቃ ሕብረት የንግድ እና የኢንዱስትሪ ኮሚሽነር አልበርት ሙቻንጋ በትዊተር አስታውቀዋል። Historic milestone! #AfCFTA Agreement has…
ከሊቢያ መውጫ አጥተው የነበሩ 149 ስደተኞች ወደ ኢጣልያ ተወሰዱ

ከትሪፖሊ ሊቢያ መውጫ አጥተው የነበሩ 149 ስደተኞች ትናንት ወደ ሮም ኢጣልያ መወሰዳቸውን የተመ የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽን በእንግሊዘኛ ምህጻሩ UNHCR አስታወቀ። UNHCR እንዳለው በተባባሰው የሊቢያ ግጭት እና የፀጥታ ችግር ምክንያት ወደ ሮም የተወሰዱት እነዚሁ ስደተኞች ከኤርትራ ከሶማሊያ ከሱዳን እና ከኢትዮጵያ…
አነፍናፊ ውሾች በቦሌ ዓልም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሊሰማሩ ነው።

በቦሌ ዓልም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ አነፍናፊ ውሾችን ለማሰማራት የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ፡፡ ስምምነቱን የዱር እንሰሳት ልማትና ጥበቃ ባላስልጣን፣ የመረጃ መረብ ደህንነት ኤጀንሲ፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕና የፌደራል ፖሊስ ናቸው ዛሬ ከሰዓት የተፈራረሙት፡፡ አነፍናፊ ውሾችን በአውሮፕላን ማረፊያው ማሰማራቱ በሀገራችን በአይነቱ የመጀመሪያ የሆኑት…
ለህዝብ ጥቅም ሲባል” በሚል ማጭበርበሪያ ዜጐችን ከመሬታቸው ለመንቀል አዲስ ማሻሻያ አዋጅ ብቅ ብሏል- ኤርሚያስ ለገሰ

“ ለሕዝብ ጥቅም ሲባል!” ተላከ: – ለአዲስ አበባ ባለአደራ ምክርቤት (ባልደራስ) የከበረ ሰላምታዬ ካላችሁበት ይድረሳችሁ፣ የባለአደራ ምክር ቤት “መንግስታዊ የመሬት ወረራ” እየተፈፀመ መሆኑን በጋዜጣዊ መግለጫችሁ ተመልክቻለሁ። የምክርቤት አባላት የወሰዳችሁትን ጠንካራ አቋም ከልቤ እንደምደግፍ ከወዲሁ ለማሳወቅ እፈልጋለሁ። ይህ እምነቴ የሚመነጨው ተቀጥሬ…
ኤምሬቶች ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች የገቡትን ቃል በማጠፋቸው ቻይናውያኑ እየወሰዱት ነው

ኤምሬቶች ሲሸሹት ቻይናዎች የወሰዱት የጅማው ኢንደስትሪ ፓርክ! በኤልያስ መሰረት ከወራት በፊት ጠ/ሚር አብይ እና የኤምሬት ባለሀብቶች የጅማ ኢንደስትሪ ፓርክን ሲጎበኙ ታሳቢ የነበረው በርካታ የአረብ ሀገሪቱ ድርጅቶች ጅማ ላይ እንደሚከትሙ ነበር። እንደውም ዶ/ር በላቸው መኩሪያ በወቅቱ ኤምሬቶቹ ፓርኩን “ሙሉ ለሙሉ” ለመግዛት…