አቶ አገኘው ተሻገር የጄኔራል አሳምነው ጽጌ ስልጣን ተሰጣቸው የአማራ መገናኛ ብዙሃን እንደዘገበው የክልሉ የስራ አመራር ኢንስቲቲዩት ዳይሪክተር የሆኑት አቶ አገኘሁ ተሻገር በሟቹ ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ምትክ የክልሉ የጸጥታና ደሕንነት ኃላፊ ሆነው መሾማቸው ታውቋል። ጄኔራል አሳምነው ጽጌ ከቀናት በፊት ተሞክሮ ከሽፏል…
የጤፍ እንጀራ የውጭ ምንዛሬ የማስገባት አቅሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዳደገ ተገለጸ።

የኢትዮጵያን ደረጃና የጥራት ቁጥጥር አልፎ ለአውሮፓ፣ አሜሪካና እስያ አገሮች የሚቀርበው የጤፍ እንጀራ ተፈላጊነቱ እየጨመረ በመምጣቱ የውጭ ምንዛሬ የማስገባት አቅሙ ከጊዜ ወደ ጊዜ እንዳደገ ተገለጸ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንጀራ ” ከባዕድ ነገር ጋር ተቀላቅሏል” በሚል የሚሰራጨው መረጃ ደረጃውን ጠብቆ በሚዘጋጀውና ለውጭ…
ሠራዊቱን በብሔር በመከፋፈል አገሪቱን ለማተራመስ የታሰበው ሴራ አይሳካም – የሰሜን ዕዝ አባላት

የኢፌዴሪ ሕገ መንግሥትን በመጠበቅ ወታደራዊ ግዳጃቸውን ለመፈጸም ዝግጁ መሆናቸውን በመከላከያ ሰራዊት የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ አባላት ገለጹ። ሠራዊቱን በብሔር በመከፋፈል አገሪቱን ለማተራመስ የታሰበው ሴራ እንደማይሳካም ተናግረዋል፡፡ የመምሪያው አባላት ለኢዜአ እንደገለጹት ሠራዊቱ አንድነቱን አስጠብቆና ሕገ መንግሥዊ ሥርዓቱን አስከብሮ አገራዊ ተልዕኮውን ለመወጣት…