የህገ ወጥና ኮንትሮባንድ የንግድ እንቅስቃሴዎች የኑሮ ውድነትን እያባባሰ መሆኑ ተገለጸ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባና የንግድ ቢሮ ሃላፊ ኢንጅነር እንዳወቅ አብቴ በመዲናዋ የሚከናዎኑ የህገ ወጥና ኮንትሮባንድ የንግድ እንቅስቃሴዎች የኑሮ ውድነት እንዲፈጠርና እንዲባባስ ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡ በመዲናዋ ምክንያታዊ ያልሆነ የዋጋ ጭማሪ በማድረግ የኑሮ ውድነት እንዲፈጠር እና እንዲባባስ በሚያደርጉ የዘርፉ ተዋናዮች ላይ…

“ኢዴፓ ፈርሷል የተባለው በውሸት ነው” – አቶ ልደቱ አያሌው “ኢዴፓ መጋቢት 1 ቀን በጠራነው ጉባኤ ፈርሷል” – ዶ/ር ጫኔ ከበደ – የኢዜማ ምክትል ሊቀመንበር (ኢ.ፕ.ድ) – ኢዴፓ ፈርሷል የተባለው ውሸት መሆኑንና ለኢዴፓ ህጋዊ ዕውቅና የሚሰጠው ምርጫ ቦርድም ኢዴፓ አለመፍረሱን እንደገለጸ…

መንትዮቹ ሞዴሎች ሄሮዳና ሄርሞን በርሄ በልጅነታቸው ነበር ከኤርትራ ወደ እንግሊዝ የሄዱት ሞዴል የመሆን ህልም ቢኖራቸውም መስማት የተሳናቸው ስለሆኑ በተደጋጋሚ የሚቀበላቸው አላገኙም ነበር።…
የዳግማዊ ዓጼ ምኒሊክ መታሰቢያ ሙዚዬም ሊቋቋም ነው ተባለ

የአማራ ክልል መስተዳደር ምክር ቤት የዳግማዊ ዓጼ ምኒሊክ መታሰቢያ ሙዚዬም ማቋቋሚያ ደንብን አጸደቀ፡፡መስተዳደር ምክር ቤቱ ትናንት ባካሄደው ስብሰባ ላይ እንደተመለከተው ደንቡን ማውጣት ያስፈለገው ለኢትዮጵያ አንድነት ጉልህ ሚና ላበረከቱት ዳግማዊ ዓፄ ምኒሊክ መታሰቢያ እንዲሆን በሰሜን ሸዋ ዞን አንኮበር የተቋቋመው ሙዚዬም በአጠባበቅና…

SHEGER FM 102.1 RADIO  በጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ልዩ የካንሰር ህክምና ማዕከል ቅጥር ጊቢ ውስጥ የሚገኘው ክበብ ውስጥ ለሰው ልጅ የማይገባ ማዕድ እያሰናዱ የሚያከፋፍሉ፣ እንጀራ እያሉ የሚሸጡ መያዛቸው ተሰማ፡፡