ኢሳት የለውጥ እርምጃ እንዲወስድ እንጂ እንዲፈራርስ ማድረግ በሕዝብ ትግል ላይ መቀለድ ነው።(ምንሊክ ሳልሳዊ)

የሴራና የመጠላለፍ ፖለቲካ ቫይረስ ተጠቂው ኢሳት የለውጥ እርምጃ እንዲወስድ እንጂ እንዲፈራርስ ማድረግ በሕዝብ ትግል ላይ መቀለድ ነው።(ምንሊክ ሳልሳዊ) ኢሳት እንዲጠፋ ለምን ተፈለገ ለሃሳብ ነጻነት እንታገላለን ለሚዲያ ብዣነት እንተጋለን የሚሉ ሰዎች ሳይቀሩ ኢሳት እንደ ትርፍ አንጀት ተቆርጦ እንዲወድቅ አይን ያወጣ ዘመቻ…

ቁልቁለት ዳገት የሆነበት የኑሮ ውድነት (ኢ.ፕ.ድ) ከሰሞኑ በሁሉም መሰረታዊ ፍጆታዎች ላይ የዋጋ ጭማሪ ተስተውሏል፡፡ በተለይ ደግሞ ብዙ ዳቦ ቤቶች በዱቄት እጥረት በሚል ምክ ንያት ተዘግተዋል፡፡ አገልግሎት የሚሰጡትም በእያ ንዳንዱ ዳቦ ላይ በፊት ከነበረው ዋጋ የአንዳንድ ብር ጭማሪ አድርገዋል፡፡ የሸቀጦች እና…

ሪፖርተር ጠቅላይ ሚኒስትር ዓብይ አህመድ (ዶ/ር) በትረ ሥልጣኑን በጨበጡ ማግሥት ወደ ሰሜን አሜሪካ አቅንተው በዚያው ከሚገኙ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ጋር በነበራቸው ቆይታ ወቅት ካደረጓቸው ንግግሮች መካከል ተጠቃሹ በኢትዮጵያ ነፃ፣ ፍትሐዊና ዴሞክራሲያዊ ምርጫ ማድረግ ዋነኛ ዓላማቸው መሆኑን መግለጻቸው ነበር፡፡ ባለፉት 28…
የከፋ ችግር ሳይፈጠር ስርዓት አልበኝነትን መንግሥት ማስቆም እንዳለበት ባለሃብቶች ጠየቁ

በሺዎች የሚቆጠሩ ተጠርጣሪዎች ወደ ህግ እንዲቀርቡ እየተሠራ መሆኑን የኢፌዴሪ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ተናገሩ፡፡ (አብመድ) የከፋ ችግር ሳይፈጠር ስርዓት አልበኝነቱን መንግሥት ማስቆም እንዳለበትም ባለሃብቶች ጠይቀዋል፡፡ በባሕር ዳር እየተከሰተ ያለውን የጸጥታ ችግር እና መፍትሔ የተመለከተ ውይይት ትናንት ማምሻውን ተካሂዷል፡፡ ምክትል…

በኢትዮጵያ በተለይም ከቅርብ አመታት ወዲህ የመፈናቀል ወሬዎች ይሰማሉ፡፡ ዜጎች ከኖሩበት አካባቢ እየተፈናቀሉ ለመከራ መዳረጋቸው የሚያነጋግረውን ያህል ችግሩ ምንድነው ? መነሻውስ ? የሚሉትን ጥያቄዎች እየመረመሩ መፍትሄ ለመፈለግ ጥረት አለመደረጉ የሚያሳየው አሁንም ችግሩ መቀጠሉን ነው፡፡ለመሆኑ እውነት ፖለቲከኞች እንደሚሉት አብሮ የነበረው ሕዝብ በድንገት…
ኢትዮጵያ በመጪው ዓመት ምርጫ ማካሄድ አለባትን ? DW ውይይት

ኢትዮጵያ በሕገመንግሥቱ መሠረት በመጪው ዓመት ግንቦት ወር ምርጫ ታካሂዳለች ተብሎ ይጠበቃል። የቦርድ አባላቱን ለማሟላት ገና በሂደት ላይ የሚገኘው ብሔራዊ የምርጫ ለምርጫ ሥራ ማስኬጂያ ከ3,5 ቢሊየን ብር በላይ ገንዘብ በጀት ጠይቋል። መንግሥት እና አንዳንድ ፓርቲዎች ምርጫው በተያዘለት የጊዜ ሰሌዳ መሠረት መካሄድ…
በዋና ኦዲተር ሪፖርት መነሻ ጠ/ሚሩና የመንግሥት ተቋማት ኃላፊዎች ልዩ ማብራሪያ እንዲሰጡ ጠ/ዓ/ሕግ ክስ እንዲመሠርት ተጠየቀ

Reporter Amharic  4.2 ቢሊዮን ብር ያላግባብ ወጪ መደረጉ ተገልጿል ዓቃቤ ሕግ ክስ እንዲመሠረት ተጠይቋል በዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ሪፖርት በተደጋጋሚ የፌዴራል በጀት ተቀባይ የመንግሥት ተቋማት የሕዝብ ገንዘብ ብክነትና ሕገወጥ አጠቃቀም ከዓመት ዓመት አልተሻሻለም በመባሉ የተማረሩ የፓርላማ አባላት፣ ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ…
የኢንሹራንስ ኩባንያዎች እርስ በርሳቸው ተናንቀው ሊጠፉ ደርሰዋል – የኢትዮጵያ መድን ሰጪዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት

‹‹ትውልደ ኢትዮጵያዊያን በባንክ ሥራ እንዲሳተፉ እንደተፈቀደው ሁሉ በኢንሹራንስ ዘርፍም ተግባራዊ ይደረጋል የሚል እምነት አለን›› አቶ ያሬድ ሞላ፣ የኢትዮጵያ መድን ሰጪዎች ማኅበር ፕሬዚዳንት የአገሪቱን የፋይናንስ ኢንዱስትሪን ሊያራምዱ ይችላሉ የተባሉ የተለያዩ የሪፎርም ሥራዎች እየተከናወኑ ነው፡፡ የኢንሹራንስ ኢንዱስትሪውም በዚህ ሪፎርም ውስጥ እንደሚያልፍ ይጠበቃል፡፡…

አንዴ በዱላ አንዴ በከስክስ እየረገጡን ሰላም ነው አሉን የሚሉ የቡና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም አከባቢ ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል። $bp(“Brid_121766_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2019/06/62129958_1376307742526083_1186460161191968768_n.mp4”, name: “የቡና እግር ኳስ ክለብ ደጋፊዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም አከባቢ ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል።( Video)”,…