ኮሌራ አጣዳፊ ተቅማጥና ትውከት የሚያስከትል፤ ሰውነትንም ፈጥኖ ለድርቀት የሚያጋልጥ በረቂቅ ሕዋሳት ወይም ባክቴርያ የሚተላለፍ በሽታ ነው።

“ተማምለን ነበር እንዳናንቀላፋ፤ ተኝተሸ ተገኘሽ መተማመን ጠፋ፡፡” ብሎ የገጠመው ጎረምሣ እውነት ብሏል፡፡ በኢሣት ዙሪያ ሰሞኑን የሚወራው ደስ አይልም፡፡ በመልካም ጓደኛሞች መካከል መጥፎ መንፈስ የገባ ይመስላል፡፡ በኢሣት መንደር የተነሣው አቧራና ጭስ ከፍተኛ ደረጃ ደርሶ ጠቡ አደባባይ እየወጣ ነው፡፡ የጠቡ መንስዔም ኢትዮጵያን…

የኢትዮጵያ፤የውዪዪትና፤መፍትሔ፤መድረክ  (EDF) Ethiopian Dialogue Forum 9900 Greenbelt RD. E#343 – Lanham, MD 20706 May 30, 2019 በቋንቋ፣  በጎሳና  በክልል  የተደራጀው  የፌዴራሉም  ሆነ  የክልል  መንግስታት  የአገራችንን  የፖለቲካ  ስልጣን መዋቅሮች  ከተቆጣጠሩበት  1983  ዓ.ም.  ጀምሮ  የኢትዮጵያ  ጥንታዊ  ታሪክና  ቀጣይነት፣  የህዝባችንንም አንድነትና   አብሮነት   ተክዶ  …

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ አካላት የኢድ አልፈጥር በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እያስተላለፉ ነው። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ለመላው ሙስሊሞች የመልካም በዓል ምኞት መግለጫውን አስተላልፏል። ጉባኤው ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች፥ 1 ሺህ 440ኛው…

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) 1 ሺህ 440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል ነገ እንደሚከበር የፌደራል ጠቅላይ ሼሪዓ ፍርድ ቤት አስታወቀ። የፌደራል ጠቅላይ ሸሪዓ ፍርድ ቤት የረመዳን ጾም ወር ፍቺ የኢድ አል ፈጥር በዓል በነገው እለት ይከበራል…

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የተላለፈውን ውሳኔ እንደማይቀበል አስታወቀ። ክለቡ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ በፌዴሬሽኑ የተላለፈው ውሳኔ አግባብነት የሌለው በመሆኑ እንደማይቀበለው አስታውቋል። በመግለጫውም በነገው እለት በአዳማ አበበ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መንግስት በተያዘው በጀት ዓመት ለስኳር ፕሮጀክት የመደበው 5 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወደ ስራ መግባቱን ስኳር ኮርፖሬሽን አስታወቀ። የስኳር ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ወዮ ሮባ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ በዘንድሮው በጀት ዓመት መንግስት…

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 26 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ለኢትዮጵያ የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ፍሰትን ለማሳደግ ትልቅ ሚና እንደሚኖረው የምጣኔ ሀብት ምሁራን ገለጹ። በሩዋንዳ ኪጋሊ በተካሄደው የአፍሪካ ህብረት አባል ሀገራት አስችኳይ የመሪዎች ስብሰባ ኢትዮጵያን ጨምሮ 44…