ቅ/ሲኖዶስ: በጥቃት ለተፈናቀሉና ለተጎዱ ምእመናንና  አብያተ ክርስቲያን የ17.9 ሚ.ብር ድጋፍና ድጎማ ሰጠ

የባሌና የኢሉባቦር አህጉረ ስብከት የአብነት መምህራንና ተማሪዎች 400ሺ ድጎማ ቋሚ በጀት ነው፤ ብፁዕ አቡነ ዲዮስቆሮስ: የቅርስና ቤተ መጻሕፍት ወመዘክር መምሪያ የበላይ ሓላፊነት ተመደቡ፤ በደቡብ ትግራይ -ማይጨውና ደቡባዊ ምሥራቅ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ  እንደኾኑ ይቀጥላሉ፤ ምልኣተ ጉባኤው፣በ4ኛው ዙር የሕዝብና ቤት ቆጠራ…
የኢየሩሳሌም ገዳም ማኅበር ውዝግብ በቀኖና እና በዕርቅ እንዲፈታ ቅዱስ ሲኖዶስ ወሰነ

ባለፈው ጥር፣ ሊቀ ጳጳሱንና አባቶችን የደበደቡና ማኅበሩን ያወኩት 3ቱ መነኰሳት በቀኖና ይቀጣሉ፤ ውሳኔውን በማስፈጸም አጠቃላይ ማኅበረሰቡን እንዲያስታርቁ ሦስት ብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ተመደቡ፤ የተፈናቀሉ ምእመናንና የተቃጠሉ አብያተ ክርስቲያን ለመደጎም ጉዳታቸውን የሚያጠና ኮሚቴ ሠየመ፤ በዋሽንግተን ዲሲ ከተማ የ4ኛው ፓትርያርክ ማረፊያ፣ የማሠልጠኛ እና…

“አንድን ኅብረተሰብ በወጉ ለማቆም የፍ/ቤት ሚና የቱን ያህል ጥልቅ መሆኑን ዜጎች ብቻ ሳይሆኑ ሁሉስ ምን ያህል ግንዛቤ አለው የሚለው ዳግም መታየት መታሰብ አለበት።” ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት።

1440ኛው የኢድ አልፈጥር በዓል በሀዋሳ ከተማም በድምቀት ተከብሮ ውሏል፡፡ 1439ኛውን በዓል በከተማው በነበረው የፀጥታ ችግር ተሰብስበው ሶላት ማድረግ አለመቻላቸውን የጠቀሱ የዕምነቱ ተከታዮች የዘንድሮው ኢድ አልፈጥር የተለየ ነው ሲሉ ምክንያቶችን በመጥቀስ ለቪኦኤ ተናግረዋል፡፡ ሀይማኖታዊ ነፃነትና መብታችን ከየትኛውም ጊዜ በላይ የተከበረበት ዓመት…

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት አቶ ንጉሱ ጥላሁን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቃል አቀባይ አቶ ነቢያት ጌታቸው ዋሽንግተን ዲሲ በነበራቸው ቆይታ ከአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ጽዮን ግርማ ጋር አጭር ቆይታ አድርገው ነበር። የመጀመሪያውን ክፍል ባለፈው ሳምንት አቅርበንላችሁ ነበር። ክፍል ሁለቱን ተከታተሉት።

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሪቻርድ ፓንከረስት ባለቤት ሪታ ፓንክረስት የቀብር ስነ-ስርዓት በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተፈፅሟል። የአንጋፋው የታሪክ ምሁር ሪቻርድ ፓንክረስት ባለቤት ሪታ ፓንክረስት የቀብር ስነ-ስርዓት በዛሬው ዕለት በቅድስት ስላሴ ቤተ ክርስቲያን ተፈፅሟል። በቀብር ስነ ስርዓታቸው ላይም ከፍተኛ…