የኢትዮጵያ ዜጎች ማህበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) የውጭ አባላትን የማደራጀት እንቅስቃሴ በሚጀመርበት ጊዜ ከሃገር ውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ግዩራን በመሳተፍ እንዲያግዙ ፓርቲው ጥሪ አስተላልፏል።ኢዜማ ይህንን መልዕክት ያስተላለፈው በካሊፎርኒያዪቱ ሎስ እንጀለስ ከተማ ባካሄደው ህዝባዊ ውይይት ላይ ነው። የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ። የኢዜማ መሪ…

VOA – “አንድን ኅብረተሰብ በወጉ ለማቆም የፍ/ቤት ሚና የቱን ያህል ጥልቅ መሆኑን ዜጎች ብቻ ሳይሆኑ ሁሉስ ምን ያህል ግንዛቤ አለው የሚለው ዳግም መታየት መታሰብ አለበት።” ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዚዳንት። የዩናይትድ ስቴትሱ የኢትዮጵያውያን የሽልማት ድርጅት በሃያ ሰባተኛው ዓመታዊ…

በዓዲግራት ማረምያ ቤት በተፈጠረ ሁከት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ተገለፀ፤ ሌሎች ሰዎች ቆስለዋል።ድንገት በታራሚዎች ላይ ፍተሻ በተጀመረበት ግዜ በተፈጠረው አለመግባባት ሊያመልጡ ባሰቡ ታራሚዎች በተወሰደ ዕርምጃ ነው ጉዳቱ የደረሰው ብልዋል የማረምያ ቤቱ አስተዳደር። VOA

DW : ከ4 ወራት በፊት ሕገወጥ ግንባታን ተከትሎ የተሠራ ነው በሚል ቤታቸው የፈረሰባቸው የለገጣፎ ከተማ ነዋሪዎች ወደጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት በመሄድ አቤቱታ አቀረቡ። ወደ ውስጥ ተመርጠው መግባታቸውን የሚናገሩት የተፈናቃዮቹ ተወካዮች መፍትሄውን ከኦሮሚያ ክልል ነው የምታገኙት የሚል ምላሽ በጽ/ቤቱ ቅሬታ ሰሚ አካል…
ማንነትን  መሠረት ያደረገ ጥቃት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ መፈጸሙን ዶ/ር ደብረጺዮን ተናገሩ

በአክሱም ዩኒቨርሲቲ በተፈጠረ ሁከት የአንድ ተማሪ ሕይወት ማለፉና ሌሎች ሰባት ተማሪዎች መጎዳታቸውን ዩኒቨርሲቲውና የዓይን እማኞች ገለፁ። ዩኒቨርሲቲው ዛሬ ባወጣው የሐዘን መግለጫ በ27 10 2011 በዩኒቨርሲቲው በተፈጠረ ሁከት ዮሐንስ ማስረሻ የተባለ የአክሱም ዩኒቨርሲቲ የ2ተኛ ዓመት የመካኒካል ኢንጅነሪንግ ተማሪ ሕይወት ማለፉን ገልጿል፡፡…

ከፀጋ ወርቅ ይህንን ጽሁፍ ስናነብ ውሕድ ማንነታቸውን በአግባቡ ተቀብለውት ለዘመናት በአብሮነት ሃገራቸውን የመሩ ፣ ለሃገራቸው ህልውናና ፍቅር እራሳቸውን አሳልፈው የሰጡ እና እኛን የወለዱ የምንኮራባቸው ጀግኖች ቀደምቶቻችንን ሁል ግዜ ክብራቸው ክብራችን ጉድለታቸው ጉድለታችን ብለን ተቀብለን መሆኑ እንዳይዘነጋ። መስሎ መኖር ከእራስ እውነታ…
በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪ መገደሉ ተሰማ

የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በአክሱም ዩኒቨርሲቲ አንድ ተማሪ እንደሞተ ጠቁሞ የሚከተለውን የሀዘን መግለጫ አውጥቷል የሀዘን መግለጫ! የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ዛሬ 27/09/2011 ዓ/ም በኣክሱም ከተማ ለሞተው ኣንድ የኣክሱም ዩኒቨርሲቲ ተማሪ የተሰማው ጥልቅ ሀዘን በትግራይ ህዝብና መንግስት ስም ይገልጻል፡፡ የትግራይ ብሄራዊ…