አቢሲኒያ ባንክ አልተዘረፍኩም አለ።

በትላንትናው እለት ከሰአት በኋላ 22 አካባቢ የሚገኘው የአቢሲኒያ ባንክ ተዘረፈ የሚል መረጃ በማህራዊ ትስስር ገጾች ላይ ሲሰራጭ ቢቆይም ባንኩ መረጃው ሃሰት ነው ብሏል፡፡ የአቢሲኒያ ባንክ ማርኬቲግ ኮሚኒኬሽን ስራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ አስቻለው ታምሩ ለአሐዱ እንደገለጹት አውራሪስ ሆቴል አካባቢ አንዲት ሴት…
ግብረ ሰዶማውያን በኢትዮጵያ ለማድረግ ያቀዱትን የቅዱስ ላሊበላ ገዳም ተቃወመው ።

ግብረ ሰዶማውያን በኢትዮጵያ ለማድረግ ያቀዱትን የቅዱስ ላሊበላ ገዳም ተቃወመው ። የግብረ ሶዶማውያን አስጎብኝ ማኅበር በኢትዮጵያ ሊያደርግ ያቀደውን የጉብኝት መርሀ-ግብር እንደማይቀበለው የቅዱስ ላልይበላ ገዳም አስታወቀ፡፡ መቀመጫውን በአሜሪካ ያደረገው ‹ቶቶ› የተባለ የግብረ ሶዶማውያን አስጎብኝ ድርጅት በቀጣዩ ጥቅምት ወር 2012 ዓ.ም በኢትዮጵያ ጉብኝት…