ካለ አግባብ በእስር ላይ በነበርኩበት ወቅት ከህግ ውጪ የስራ ውሌ እንዲቋረጥ ተደርጓል በማለት ጦማሪ አቤል ዋበላ ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ጋር የገባው ውል መቋጫ አግኝቷል፡፡ ሀብታሙ ስዩም ዝርዝሩን ይነግረናል፡፡  

ዛሬ ካርቱም የገቡት የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ሸንጎ መሪ ሌተናል ጄኔራል አብዱልፋታህ አልቡራህን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በካርቱም ለውጥ ከመጣበት ከሁለት ወራት በፊት አንስቶ ኢትዮጵያና ሱዳን እየተመካከሩ ሲሰሩ መቆየታቸውን ጠ/ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ከአሥር ቀናት በፊት ከአሜሪካን ድምፅ ጋር ባደረጉት…

በየትኛውም አከባቢ የሚፈፀም ኢ-ፍትሃዊ ተግባር የዜጎችን መብትና ፍትሃዊ ተጠቃሚነት የሚፃረር በመሆኑ ብቻ ሊወገዝ ይገባል። ይህ ኢፍትሃዊ ተግባር የተፈፀመው እዚሁ ሀገራችን ውስጥ ከሆነ ደግሞ ይበልጥ ሊያሳስበን ይገባል። ድርጊቱ በደን መመናመን እና በአየር ፀባይ መዛባት ምክንያት በኢትዮጵያ ላይ ያጠላውን ተፈጥሯዊ አደጋ የሚያባብስ…
የሱዳን አለመረጋጋት በኢትዮጵያ ላይ የሚያስከትለው ተጽእኖ ምንድነው?

BBC Amharic ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ ፍጥጫ ላይ ያሉትን የሱዳን መንግሥት ወታደራዊ መሪዎችና ሕዝባዊ ተቃውሞውን የሚመሩትን ተቃዋሚዎች ለማነጋገር ዛሬ ጠዋት ሱዳን መዲና ካርቱም ገብተዋል። የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገዱ አንዳርጋቸው፣ የኢታማዦር ሹሙ ጄነራል ሰዓረ መኮንን፣ አምባሳደር ሙሐመድ ድሪር ከልኡክ ቡድኑ አባላት…
በአዲስ አበባ የተለያዩ አካባቢዎች በሞተር የታገዘ ዘረፋ እንደሚካሄድ ነዋሪው ምሬቱን ገለፀ

BBC Amharic ግንቦት 28 ቀን 2011 ዓ/ም ከቀኑ 10 ሰዓት ከ30 ደቂቃ ሲሆን ወ/ሮ ብሩክታዊት ጌታሁን በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 ልዩ ስፋራው አውራሪስ ሆቴል አካባቢ ከሚገኘው የአብሲኒያ ባንክ 22 ቅርንጫፍ ገንዘብ ገቢ ለማድረግ እየሄዱ ነበር። ወደ ባንኩ ከመድረሳቸው በፊት…
በቴሌኮሙኒኬሽን መስክ የግል ባለሐብቶች እንዲሳተፉ የሚፈቅድ ረቂቅ ሕግ ሊፀድቅ ነዉ።

የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሐገሪቱ የቴሌኮሙኒኬሽን መስክ የግል ባለሐብቶች እንዲሳተፉ የሚፈቅድ ረቂቅ ሕግ የፊታችን ሰኞ ሊያፀድቅ ነዉ። ሮይተር ዜና አገልግሎት የምክር ቤቱን ቃል አቀባይ ጠቅሶ እንደዘገበዉ የምክር ቤቱ ጉባኤ የፊታችን ሰኞ ሥለረቂቁ ከሰብአዊ ልማትና ቴክኖሎጂ እንዲሁም ከንግድና ኢንዱስትሪ ቋሚ…

የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 4ተኛ ወንጀል ችሎት ልደታ ምድብ በሰኔ 16 ቀን፣ 2010 በአዲስ አበባ በተካሄደው ታላቅ የድጋፍ ሰልፍ ላይ በደረሰ የቦምብ ፍንዳታ የተጠረጠሩ 5 ተከሳሾች ጥፋተኛ በተባሉበት ወንጀል እንዲከላከሉ ብይን አሳለፈ። ተከሳሦቹ በፖሊስ የተቀነባበረ የውሸት ክስና ብይን ሲሉ ብሶታቸውን…

DW የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ የጥላቻ ንግግር እና የሐሰተኛ መረጃ ሥርጭት ለመቆጣጠር ያዘጋጀው ረቂቅ አዋጅ በሁለት ጎራ እያከራከረ ነው። ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ችግሩን የሚዳኙ የሕግ አንቀጾች ቢኖሩም ለሕዝቡ ሳይሆን መንግሥት እና የመንግሥት ባለሥልጣናትን ለመጠበቅ ተብሎ የተወሰኑ አካላትንም ነጥሎ ለማጥቃት የዋሉ…
የምርጫ ቦርድ ዕጩ አባላት መልማይ ኮሚቴ ዕጩ አባላትን ይፋ አደረገ ።

የምርጫ ቦርድ ዕጩ አባላት መልማይ ኮሚቴ 8 ዕጩ አባላትን ይፋ አደረገ ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ዕጩ አባላት መልማይ ኮሚቴ በዛሬው ዕለት 8 ዕጩ አባላትን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ መሰረት ኮሚቴው መጋቢ ዘሪሁን ደጉ መንግስቴን፣ አቶ መላኩ ስብሀት በዳኔን፣ አቶ ውብሸት…