የኢሳት ችግር የገንዘብ ሳይሆን የቦርድ ነው። (አበበ ገላው )

የኢሳት ችግር የገንዘብ ሳይሆን የቦርድ ነው። (አበበ ገላው ) ሰሞኑን ኢሳት ላይ በደረሰው ጥፋት ዙሪያ ብዙ ሲባል ዝምታን የመረጥኩት ትንሽ የአርምሞ ጊዜ ያስፈልገኛል በሚል እንጂ እኔም እንደ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በጣም አዝኛለሁ። ኢሳትን ለስኬት ያበቃው በሺዎች የሚቆጠሩ አገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን በአንድነት…
ሐሳብን በመግለጽ እና በመደራጀት ነጻነት ላይ የሚደረግ ሕገወጥ ገደብ እና የለየለት ጥቃት የአምባገነናዊ አገዛዝ ማቆጥቆጥ የማያሳስት ምልክት ነው።

ጋዜጠኛ መስፍን ነጋሽ ሐሳብን በመግለጽ እና በመደራጀት ነጻነት ላይ የሚደረግ ሕገወጥ ገደብ እና የለየለት ጥቃት የአምባገነናዊ አገዛዝ ማቆጥቆጥ የማያሳስት ምልክት ነው። ይልቁንም ድርጊቱ ሲደጋገም አስተዳደሩ ወይም የአስተዳደሩን ክፍሎች በስውር የመዘወር አቅም ያጎለበቱ ስውር ቡድኖች የዜጎችን መብት ለማክበር ፍላጎት እንደሌላቸው የሚያሳይ…

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የ2012 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት 386 ቢሊየን 954 ሚሊየን 965 ሺህ 289 ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 71ኛ መደበኛ ስብሰባው በ2012 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ በጀት ላይ ተወያይቶ ውሳኔ…

ያልተገራው የኢትዮጵያ ምጣኔ ሀብትና የዋጋ ግሽበት አሳሳቢነት፡፡ መንግሥት የኑሮ ውድነቱን ‹ስፖንሰር› የማድረግ ዝንባሌ እየተስተዋለበት ነው፡፡ (አብመድ) የኢትዮጵያ የምጣኔ ሀብት ጉዞ እንዳልተገራ ፈረስ ሕዝብ እያንገራገጨ ለበሽታ እየዳረገ ይመስላል፡፡ የኑሮ ውድነት በየዕለቱ እየጨመረ ሰዎች ነገን ከማለም ዛሬን ለመኖር እየተፍጨረጨሩ፣ የዋጋ ግሽበት እያንገላታቸው…
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ግብጽን ለ16ኛ ጊዜ ለመጎብኘት ካይሮ ገብተዋል

– እንደ አውሮፓውያኑ አቆጣጠር 1993 ጀምሮም ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ግብፅን ከ16 ጊዜ በላይ መጎብኘታቸው ነው ። የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ግብፅ ካይሮ ገብተዋል።ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ካይሮ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የግብፅ ከፍተኛ ባለስልጣናት ደማቅ አቀባበል አድርገውላቸዋል። ፕሬዚዳንቱ በግብፅ…
ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር የተወያዩት የሱዳን የተቃውሞ መሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

የጠቅላይ ሚኒስትር አብይን ጉብኝት ተከትሎ ሱዳን የተቃውሞ መሪዎችን በቁጥጥር ስር ማዋል ጀመረች። ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ጋር የተወያዩት የሱዳን የተቃውሞ መሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ።የተቃውሞ መሪዎቹ መሃመድ ኢስማትና እስማኤል ጃላብ በሱዳን ወታደራዊ መንግስት ትእዛዝ የተያዙት ከጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ ጋር ያደረጉትን ውይይት ጨርሰው…