የኢትዮጵያ አየር መንገድ ቻይና ሰራሽ አይሮፕላን ለመግዛት ንግግር መጀመራቸው ተሰማ

ኮማክ በተባለው የቻይና አውሮፕላን አምራችና የኢትዮጵያ አየር መንገድ መካከል የተደረሰው ስምምነት ምን አይነት ነው? በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ማኔጀሩ ሲመልሱ ንግግሩ ከተጀመረ ከሁለት ዓመት በላይ መሆኑን በማስታወስ ንግግሩ ገና ያላለቀና ወደፊትም የሚቀጥል ነው በማለት ተጨማሪ መረጃ ከመስጠት ተቆጥበዋል። BBC…
የ2012 የመንግስት በጀት ከ2011 በ11.5 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል

የፌደራል የመንግሥት በጀት በአራት ዓመታት ውስጥም ከመቶ ቢሊዮን ብር በላይ ጭማሪ አሳይቷል። BBC Amharic በትናንትናው ዕለት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 71ኛ መደበኛ ስብሰባ በ2012 በጀት ዓመት ለሚከናወኑ ሥራዎችና አገልግሎቶች የፌደራል መንግሥት በጀት ረቂቅ ላይ ተወያይቶ፤ 386 ቢሊዮን 954 ሚሊዮን 965…
የሱዳን ሕዝብ ለድጋሚ ሕዝባዊ አመፅ አደባባይ ወጣ

ግጭት እየናጣት ባለችው ሱዳን በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መሞታቸውን ተከትሎ ዴሞክራሲን ለማስፈን የሚታገለው የሱዳን ንቅናቄ የህዝባዊ አመፅ ጥሪን አቅርቧል። ጥሪው ከዛሬው ጀምሮ ተግባራዊ እንዲሆን ያወጀ ሲሆን የሲቪል መንግሥት እስከሚመሰረት ቀጣይ እንደሚሆን አስታውቋል። ምንም እንኳን የህዝባዊ አመፁ ዝርዝር ሁኔታ ባይታወቅም “ህዝባዊ አመፅ…

በአፍደም በተከሰተ ጦርነት 3 ሰዎች ሲሞቱ ፣ 4 መቁሰላቸው ተነገረ ። በሶማሌ ኢሳ ጎሳና በአፋሮች መካከል ካለፉት ወራቶች ጀምሮ ሰላም ባለመኖሩ በየጊዜው ግጭቶች እየተከሰቱ ዜጎች ይሞታሉ ። ይፈናቀላሉ ። ይቆስላሉ ።   በሶማሌና አፋር ክልሎች አዋሳኝ አከባቢ በተከሰተ ጦርነት ሦስት…

ENA : የመገናኛ ብዙሃንና የመረጃ ነፃነት አዋጁ  ክፍተት ያለበት መሁኑ መረጃ የማይሰጡ አካላትን ተጠያቂ ማድረግ እንዳልተቻለ የኢፌዴሪ የህዝብ እንባ ጠባቂ ተቋም አስታወቀ፡፡ አዋጁን ለማሻሻል ረቂቅ ጥናት ተዘጋጅቶ ለሚኒስትሮች ምክር ቤት መቅረቡን ተቋሙ ገልጿል፡፡ የህዝብና የግለሰብ ጥቅምን ለማስጠበቅ የወጡ ተገቢ ገደቦች…

ሕብረ-ብሔራዊነት መለያችን አረንጓዴ ቢጫ ቀይ ሰንደቃችን የኢሕአፓ አባላት እናት አገራቸው ኢትዮጵያን በዝናና በታሪክ ብቻ ሳይሆን በሥልጣኔም ሆነ በዕድገትዋ ከዓለም ቀደምት ሀገሮች ደረጃ ለማድረስ፤ የሚወዱትና የሚያከብሩትን ታላቅ ሕዝብ ከድኽነትና ከኋላቀርነት ለማላቀቅ እንዲሁም ፍትኅና እኩልነትን በሀገራቸው ለማስፈን ክቡር ዓላማና ብሩህ ተስፋን ሰንቀውም…

በመቀሌ ከተማ የሚገኙ የአክሱም የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ዛሬ እዛው ግቢ ውስጥ የተቃዉሞ ሰልፍ አካሄዱ። ተማሪዎቹ በዩኒቨርሲቲው የፀጥታና ድህንነት ስጋት መኖሩን በመጥቀስ የፌዴራል መንግስት እርምጃ እንዲወስድ ጠይቀዋል፡፡ ለዶቼ ቬለ «DW» አስተያየታቸውን የሰጡ የዩኒቨርስቲው ተማሪዎች ያሉበት ሁኔታ ስለሚያሰጋቸው «ከዩኒቨርስቲው ወጥተን ወደ መጣንበት መመለስ…