የጌታቸው አሰፋ መኖሪያ አድራሻ ስለማይታወቅ መጥሪያውን ማድረስ አልተቻለም – የፌዴራል ፖሊስ

የፌዴራል ፖሊስ ለነጌታቸው አሰፋ መጥሪያ ሊያደርሳቸው እንዳልቻለ ለፍርድ ቤት አስታወቀ የፌዴራል ፖሊስ ትግራይ ክልል ለሚገኘው ቅርንጫፉ የፍርድ ቤት ትእዛዙን በፋክስ ቢልክም በመጥሪያው ላይ የተከሳሾቹ የመኖሪያ አድራሻ ባለመጠቀሱ ለማድረስ አለመቻሉን አስታውቋል፡፡ የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድቤት 1ኛ የወንጀል ችሎት ግንቦት 16/2011ዓ.ም በነጌታቸው አሰፋ…

የአማራ ከልል ርዕስ መስተዳድር ዶክተር አምባቸው መኮንን በበኩላቸው አማራና ኦሮሞ ያላቸውን ቁርኝት ከምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ነዋሪዎች በላይ የሚያቅ አለመኖሩን ጠቅሰው ‹‹ይህንን ግንኙነት ለማደፍረስ የታጠቁ ቡድኖች የሚያደርጉትን ደባ እናውቃለን፤ ችግሩ ለመፍታት የኦሮሚያ ክልልን የሚያስተዳድረው ኦዴፓ እየተሠራ ነው›› ብለዋል።…