ሰኔ 11፣ 2019 መግቢያ ከጥቂት ወራት ጀምሮ ከአንድ ዓመት በላይ ያስቆጠረውን የዶ/ር አቢይን አገዛዝ በሚመለከት የተለያዩ አስተያየቶች፣ ትችቶች፣ ቀልዶችና የካባሬት ባህርይ ያላቸው ሂሶች ይሰነዘራሉ።  እንደዚሁም ደግሞ የዶ/ር አቢይን አገዛዝ ሙሉ በሙሉ ጭፍን በሆነ መልክ በሚደግፉና በዓለም አቀፍ ዘንድና በታወቁት ሚዲያዎች…

ለወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በ2009 ዓ.ም የተመደበው አሥር ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋገጥ እንዳልቻለ ፌደራል ዋና ኦዲተር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሣምንት በፊት ባቀረበው ሪፖርት አሳውቋል።

ለወጣቶች የሥራ ዕድል ለመፍጠር በ2009 ዓ.ም የተመደበው አሥር ቢሊዮን ብር ተዘዋዋሪ ብድር ለታለመለት ዓላማ መዋሉን ማረጋገጥ እንዳልቻለ ፌደራል ዋና ኦዲተር ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ከሣምንት በፊት ባቀረበው ሪፖርት አሳውቋል።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንታዊ ምርጭ የሚካሄደው እአአ በ2020 ሲሆን የቀረው 17 ወራት ቢሆንም ሪፖብሊካዊው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕና እሳቸውን ለመተካት ከሚወዳደሩት ዲሞክራቶች መካከል ዋናው የሆኑት ጆ ባይደን አዮዋ ላይ የሚያካሄዱት የምርጫ ዘመቻ እንደሚጧጧፍ እሙን ነው።

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የተባለው የሰብአዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በገለፀው መሰረት የሱዳን መንግሥት ኃይሎች በዳርፉር ክልል አዲስ ተከታታይ የጦርነት ወንጀል በመፈፀም ተግባር ተጠያቂ ናቸው።