በሺዎች የተቆጠሩ ሰዎች በህይወት ዘመናቸው ያጋጠሟቸውን የፆታዊ ጥቃት አድራጎት በግጥም በስዕል በጥልፍ ወዘተ አማካይነት ለሌሎች ያካፈሉበት ትዕይንት ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በቅርቡ ተካሂዶ ነበር።

የሱዳን ወታደራዊ የሽግግር ምክር ቤትና ተቃዋሚዎቹ ተቋርጦ የነበረውን ውይይት ለማስቀጠል በሚያስችሉ አምስት ነጥቦች ላይ መግባባት ላይ መድረሳቸው ተገልጿል። ወገኖቹ ለመነጋገር የተስማሙት የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የጀመሩትን የማግባባት ሙከራ ተከትሎ መሆኑ ተነግሯል። የስምምነቱን ጉዳይ ይፋ ያደረጉት በሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደርና የሱዳን…

አድራሻቸው የማይታወቁና የብቃት ማረጋገጫ የሌላቸው የህፃናት ምግቦች ፡ የምግብ ዘይቶችና የተለያዩ ምርቶች ታገዱ ። የኢትዮጲያ የምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን የአምራች ድርጅቶቻቸው አድራሻና ምንጫቸው የማይታወቁ እንዲሁም የብቃት ማረጋገጫ ያሌላቸውን የምግብ ምርቶች ገበያ ላይ እየዋለ መሆኑን በተደረገው የገበያ ቅኝት መገኘቱን አስታወቀ፡፡ ባለስልጣን…
በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በዝምታ እንደማያልፋቸው የዲሲ ግብረ ሃይል አስታወቀ

በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን በዝምታ እንደማያልፋቸው የዲሲ ግብረ ሃይል አስታወቀ (ኢትዮ 360 ) በኢትዮጵያ እየተፈጸሙ ያሉ የሰብአዊ መብት ጥሰቶችን ከዚህ በኋላ በዝምታ እንደማያልፍ የዲሲ ግብረ ሃይል አስታወቀ። ግብረ ሃይሉ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ለረጅም ጊዜ የተቆመለትና ትግል ሲደረግ የቆየበት…
በወራቤ ዩኒቨርስቲ በተከሰተ ግጭት ከ5 በላይ ተማሪዎች መጎዳታቸው ተገለጸ።

በወራቤ ዩኒቨርስቲ በተከሰተ ግጭት ከ5 በላይ ተማሪዎች መጎዳታቸው ተገለጸ። ( ኢትዮ 360 ) በዚሁ ግጭት የተነሳ አብዛኞቹ ተማሪዎች ዩኒቨርስቲውን ለቀው መውጣታቸውን ለኢትዮ 360 ከስፍራው የደረሰው መረጃ ያመለክታል።ባለፈው እሁድ ተቀሰቀሰ የተባለው ይሄ ግጭት መነሻ የኦሮሞ ተወላጅ የሆኑ አራት ተማሪዎች ላይ የዩኒቨርስቲው…

የባሕር ዳር እና የመቀሌ ዩኒቨርሲቲ ምሑራን እንደሚሉት የአማራ ገዢ ፓርቲ (አዴፓ)ና የትግራይ አቻዉ (ሕወሐት) የገጠሙት ጠብ የሁለቱን ተጎራባች አካባቢዎች ሕዝብ እያጋጨ ነዉ። ምሑራኑ ለዶይቼ ቬለ እንደነገሩት የፓርቲዎቹ መሪዎች በሽማግሌ፣ በሃይማኖት መሪ እና በስማ በለዉ አማካይነት ከመነጋገር ይልቅ ራሳቸዉ ፊት ለፊት…

የሱዳን የተቃውሞ መሪዎች አድማንና የአልታዘዝም እንቅስቃሴ ማካሄዱን አቁመው የሽግግር ካውንስል ለመመስረት ሲሉ ከወታደራዊ ገዢዎቹ ጋር ለመነጋገር እንደተስማሙ ትላንት ተግልጿል።

የሱዳን የተቃውሞ መሪዎች አድማንና የአልታዘዝም እንቅስቃሴ ማካሄዱን አቁመው የሽግግር ካውንስል ለመመስረት ሲሉ ከወታደራዊ ገዢዎቹ ጋር ለመነጋገር እንደተስማሙ ትላንት ተግልጿል።

የዩናይትድ ስቴትሱ ልዩ መርማሪ ካውንስል ሮበርት ሞለር ባለፈው ዓመት በአሜሪካ የውስጥ ፖለቲካ እጃቸውን ዶለዋል በሚል የጠቅሷቸው የሩስያ ወታደርዊ ተቋራጭ የክረምሌን ተፅዕኖን በአፍሪካ ላይ ለማስፈን በሚያደርጉት ጥረት ቁልፍ ሰው ሆነው እየወጡ መሆናቸው ተዘግቧል።
ለምድር ባቡር ግንባታ በሚል አላግባብ ከመሬታቸው እንዲነሱ መደረጋቸውን የደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች ገለጹ።

በአማራ ክልል የደቡብ ወሎ አርሶ አደሮች አላግባብ ከመሬታቸው እንዲነሱ መደረጋቸውን ገለጹ (ኢትዮ 360 ) በአማራ ክልል ደቡብ ወሎ ዞን ተለሁደሬ ወረዳ ለምድር ባቡር ግንባታ በሚል አላግባብ ከመሬታቸው እንዲነሱ መደረጋቸውን የአካባቢው አርሶ አደሮች ገለጹ። እነሱ እንደሚሉት በ13 ቀበሌዎች ይካሄዳል የተባለው ግንባታ…

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 4 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) በአክሱም ሀውልት እድሳት ዙሪያ ለመምከር በጣሊያን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሚመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በመጪው ሳምንት አዲስ አበባ እንደሚገባ ተገለፀ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በኢትዮጵያ የጣሊያን አምባሳደር ከሆኑት አርቱሮ ሉዚ…