ህንድ የራስዋን የጠፈር ጣብያ የመመስረት ዕቅድ እንዳላት አስታውቃለች። የህንድ የጠፈር አገልግሎት ሊቀ መንበር ኬ ሴቫን ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ህንድ እአአ በ2030 ከ11 ዓመታት በኋላ፣ 20 ቶን የሚሆን የጠፈር ጣብያ የመመስረት ዕቅድ አላት ብለዋል።

ሁለት ነዳጅ ዘይት ተሸካሚ መርከቦች ዛሬ በአማን ባህረ ሰላጤ ላይ በተፈፀመባቸው ጥቃት ጉዳት ደርሶባቸዋል። በኢራን ጠረፍ ስትራቴጃዊ በሆነው የባህር መስመር ላይ የደረሰው ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ያለውን ውጥረት ያባብሳል ተብሏል።

ሁለት ነዳጅ ዘይት ተሸካሚ መርከቦች ዛሬ በአማን ባህረ ሰላጤ ላይ በተፈፀመባቸው ጥቃት ጉዳት ደርሶባቸዋል። በኢራን ጠረፍ ስትራቴጃዊ በሆነው የባህር መስመር ላይ የደረሰው ጥቃት በመካከለኛው ምስራቅ ቀጠና ያለውን ውጥረት ያባብሳል ተብሏል።

የሱዳን የተቃውሞ መሪዎች አድማዎችንና የህዝባዊ አልታዘዝ ባይነትን ካቆሙ በኋላ የንግድ መደብሮች ተከፍተው መኪኖች በመዲናይቱ ካርቱም እየተሽከረከሩ ናቸው።

የሱዳን የተቃውሞ መሪዎች አድማዎችንና የህዝባዊ አልታዘዝ ባይነትን ካቆሙ በኋላ የንግድ መደብሮች ተከፍተው መኪኖች በመዲናይቱ ካርቱም እየተሽከረከሩ ናቸው።

ኢትዮጵያ በቅርቡ የሀገሪቱን የፍትህ ስርዓት የሚያሻሽሉ፣የዳኝነት አካሉን ነጻነት የሚጠብቁ ርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንደሆነች አስታውቃለች፡፡ በዚህ ሂደት ውስጥ ደግሞ በውጭ ሀገራት የሚገኙ የህግ ባለሙያዎችና ምሁራን የቻሉትን እንዲያበረክቱ የሚያነሳሳ ወይይት ከሰሞኑ ተደርጓል፡፡

ኮሌራ ከተከሰተባቸው አካባቢዎች አንዱ በሆነው የምዕራብ ሐረርጌ ዞን እስከ ትናንት፣ ማክሰኞ 244 ለኮሌራ የተጋለጡ ሕሙማንን መለየታቸውን የዞኑ ጤና ጥበቃ ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ አህመዲን መሀመድ በተለይ ለቪኦኤ በሰጡት ቃል ገልፀዋል።

By Getaneh Yismaw The Genesis: TPLF’s Anti-Amhara Ideology and Its Consequences The Stalinist ideology of nations and nationalities that was espoused by the Ethiopian students’ movement of the 1960’s and 70’s, served as the foundation that led to the rise…