የዶ/ር አብይ ችግር ባረጃ ጎማ/መኪና ህዝብን ለማሻገር መሞከራቸው ነው #ግርማካሳ

ለዶ/ር አብይ፣ ለአቶ ለማ መገርሳና ለአቶ ገዱ አንዳርጋቸው ትልቅ አክብሮት አለኝ። የለማ ቲም ለሚባለው ማለት ነው። አቶ ገዱና አቶ ለማ ከክልል ርእስ መስተዳደርነት ለቀዋል። ዶ/ር አብይ ግን አሁንም በሃላፊነታቸው ላይ ነው ያሉት።የፈለገውን የማድረግ አቅም ግን የላቸውም። ሕጋዊ ስልጣን  አላቸው። ጠቅላይ…
የሐገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር የሾሟቸዉ አራት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ሹመት ፀደቀ

DW የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሐገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር የሾሟቸዉን አራት የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አባላት ሹመትን ዛሬ አፀደቀ።ምክር ቤቱ ሹመቱን ያፀደቀዉ በ17 ተቃዉሞና በአብላጫ ድምፅ ነዉ።የተቃዉሞ ድምፅ የሰጡት የምክር ቤት እንደራሴዎች ጠቅላይ ሚንስትር ዐባይ አሕመድ የቦርድ አባላቱን በመምረጡ ሒደት የገዢዉ…
አቶ ጌታቸው አሰፋን በሚመለከት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ድረስ ሊያስጠይቅ የሚችል ጉዳይ አለ ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት

‹‹በትግራይ ላይ ሆን ተብሎ ባነጣጠረ የዘር ጥቃት ሕዝቡ የመገንጠል ስሜት ውስጥ ገብቷል›› ደብረ ጽዮን ገብረ ሚካኤል (ዶ/ር)፣ የትግራይ ክልል ምክትል ፕሬዚዳንት Reporter Amharic አቶ ጌታቸው አሰፋን በሚመለከት እስከ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ድረስ ሊያስጠይቅ የሚችል ጉዳይ አለ ብለዋል ሆን ተብሎ…
በቡራዩ ከተማ በደረሰ የመጸዳጃ ቤት መደርመስ አደጋ የአራት ሕጻናት ሕይወት አለፈ

በአዲስ አበባ ዙሪያ የኦሮሚያ ልዩ ዞን ቡራዩ ከተማ አስተዳደር መልካ ገፈርሳ ቀበሌ ዛሬ በአንድ መዋዕለ ሕጻናት ትምህርት ቤት ውስጥ የሚገኝ መጸዳጃ ቤት ተደርምሶ የ4 ሕጻናት ሕይወት አልፏል።በአደጋው ስምንት ሕጻናት ወደ መጸዳጃ ቤቱ ጉድጓድ ገብተው እንደነበር የዘገበው ኤፍ ቢ ሲ ከእነዚህ…

Presented by Hope Entertainment. Ethiopia is a country of traditional music. The music of Ethiopia is extremely diverse, with each of Ethiopia’s ethnic groups being associated with unique sounds. Ethiopian music uses a distinct modal system that is pe…

በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የአጣዳፊ ተቅማጥ እና ተውከት (አተተ) ታማሚዎች መበራከታቸው እየተነገረ ነው። ተመሳሳይ የህመም ምልክት እንዳለው የሚነገረው ኮሌራ ዋና ከተማዋን ጨምሮ በአንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች መከሰቱ ተነግሯል።እስካሁንም ከ500 የሚበልጡ ሰዎች በበሽታው መያዛቸውን መረጃዎች ያመለክታሉ። በሽታው እስካሁን በአንዳንድ አካባቢዎች ገና ባይዳረስም የጤና…