(የኦነግ መግለጫ – ሰኔ 05, 2011 ዓ.ም) ዛሬ በኢትዮጵያ የሚታየዉን የፖለቲካ ለዉጥ ያስገኘዉ፤ የኦሮሞ ህዝብ ለነፃነቱ ስል ያደረገዉ መራራ ትግል እና ዛሬም ድረስ እየከፈለ ያለው ዉድ መስዋእትነት መሆኑ ማንም ልክደዉ የማይችለዉ እዉነታ ነዉ፡፡ በትግሉ ሂደት ዉስጥ ደግሞ ኦነግ እንደ ድርጅት…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በህፃናት ልብ ህክምና ዘርፍ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ላበረከቱት ዶክተር በላይ አበጋዝ የእውቅና ሽልማት ሰጡ:: ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሽልማቱን የስጡት የኢትዮጵያ ልብ ህክምና ማዕከል 30ኛ ዓመቱን ባከበረበት ስነስርአት ላይ በመገኘት ነው:: ዶክተር በላይ አበጋዝ ማህበሩ እዚህ ደረጃ እንዲደርስ…

ግርማ በላይ ታላላቅ ሰዎችን ጨምሮ በብዙዎች ዘንድ እንደግሪክ አማልክት በመድረኮች ሣይቀር በይፋ የሚመለከው ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የሚዘውረው ቲም ለማ ከሚባለው ኦህዲድ ጋር አይደለም የምንተዋወቀው፡፡ “የዶ/ር ዐቢይ ኢትዮጵያዊነት ከእኔም የኢትዮጵያዊነት (ስሜት) ይበልጣል” ከሚለው እወደድ ባይና አድር ባይ የቤተ መንግሥት ተስፈኛ…

ያ ስምንተኛው ሺ ሳይደርስ ሳይመጣ፣ ሕዝብ ቆሞ እያየ ከዘራ እሳት በላ!   ራሱ ተቃጥሎ ሲባል ሰው ያሞቃል፣ እሳቱን አጥፍቶ በብርድ ሕዝብን ግድል፡፡   እንደ ሻማ በሪ ብርሃን ሲለው ሰው፣ ከዘራ ጨለማ ዳፍንት ሆኖ አረፈው፡፡   ተድሮም ከዘራ ጠማማ ቆልማማ፣ ቀጥ…

DW : አማራ አቀፍ ልማት ማህበር የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ በለንደን የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብር አካሔደ። እስካሁን የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀያቸው ለመመለስ በኢትዮጵያ ውስጥ ከተካሔዱ የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሐ-ግብሮች ቃል ከተገባው 650 ሚሊዮን ብር ወደ 350 ሚሊዮን የሚሆነው መሰብሰቡን የልማት ማኅበሩ…

  በሕዝብ ያልተመረጡትና ከአዲስ አበባ መስተዳደር ሕግ ውጭ በኦደፓ በምክትል ከንቲባነት ማ እረግ እንደ ከንቲባ ሆነው እንዲሰሩ የተሾሙት ኢንጂነር ታከለ ኡማ በቅርቡ በአዲስ አበባ ሕግ ወጥ ናቸው በሚል ከሰላሳ ሺህ በላይ  ቤቶች በአዲስ አበባ ለማፍረስ እቅድ እንዳለ መግለጻቸው ይታወሳል። ይሄንን…

ኢትዮጵያ የኢንተርኔት አገልግሎትን በምታቋርጥባቸው እያንዳንዱ ቀናት በትንሹ ከአራት ሚሊዮን ዶላር በላይ እንደምታጣ የኢንተርኔት ነጻነትና ተደራሽነትን የሚቆጣጠረው ኔትብሎክስ የተባለው ድርጅት ዳይሬክተር ለቢቢሲ ገለጹ። ዳይሬክተሩ እንዳሉት “ኢትዮጵያ ኢንትርኔትን ለአንድ ቀን ስታቋርጥ ከገቢ አንጻር ቢያንስ 4.5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ታጣለች።” ይህም ሌሎች ኪሳራዎችን…