ከተመሰረተ አንድ አመት የሆነው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) ዛሬ እሁድ ሰኔ 9 ቀን 2011 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ዞን ዋና ከተማ በታሪካዊቷ ደብረብርሃኑ በጠራው ሕዝባዊ ስብሰባ ቁጥሩ እጅግ በጣም ከፍተኛ የሆነ ሕዝብ የተገኘ ሲሆን በስብሰባውም ከፍተኛ የድርጅቱ አመራሮች ለሕዝቡ ንግግር አድርገዋል። …
የሰንበት ት/ቤቶች ሀገር አቀፍ አንድነት 8ኛ ጠቅላላ ጉባኤ ባለ27 ነጥቦች የአቋም መግለጫ በማውጣት ተጠናቀቀ፤ “የአክራሪዎችን የተቀነባበረ ጥቃት እንመክታለን!”

ከመላው አህጉረ ስብከት የተወከሉ ከ200 በላይ ልኡካን የተሳተፉበትና ከሰኔ 7 ቀን ጀምሮ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት አዳራሽ ሲካሔድ የቆየው፣ የሰንበት ት/ቤቶች ሀገር አቀፍ አንድነት 8ኛ ዓመታዊ ጠቅላላ ጉባኤ፣ባለ27 ነጥቦች የጋራ አቋም መግለጫ በማውጣት ማምሻውን ተጠናቋል፡፡ የጋራ መግለጫው ዐበይት ነጥቦች፡- የፀራውያንና…

ተወያዮች «በሃገሪቱ ያለሥጋት ወጥተን በሰላም መግባት ማደር አለብን። ይህን ማስፈፀም የመንግሥት ኃላፊነት ነዉ። ሌላዉ ሌላዉ ችግር መፍታት በመጀመርያ ደህንነት ሲረጋገጥልን ነዉ። በህይወት መኖር አለንብ። ሥጋት ዉስጥ ነዉ ያለነዉ። መንግሥት የያዘዉን ነገር ቢፈትሸዉ ጥሩ ነዉ። መሰረታዊዉ ችግር ግን፤ ረዘም ላሉ ዓመታት…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 በሜቴክ ባለቤትነት ለረጅም ጊዜ ተይዞ ሳይለማ የቆየ 11 ሄክታር መሬት ወደ መንግስት መሬት ባንክ ገቢ እንዲሆን ተወሰነ። በአዲስ አበባ ከተማ ከወሎ ሰፈር ወደ ጎተራ በሚወስደው መንገድ በተለምዶ…

Picture source = Beautiful Artist (America X Reader) ጉዳያችን / Gudayachn ሰኔ 9/2011 ዓም ( ጁን 16/2019 ዓም) የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ የቋንቋ ዎች ጥናት ማዕከል በ1993 ዓም ባሳተመው የአማርኛ መዝገበ ቃላት ላይ አማረ የሚለውን ቃል ሲተረጉም  ተዋበ፣ቆነጀ፣ውል አለ፣አሰኘ  የሚል ትርጉም ይሰጠዋል።በሀገራችንም ”ያማረ…

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 9፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው በዛሬው ዕለት በሲ ኤም ሲ አደባባይ ችግኝ ተክለዋል። የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ፣ ቀዳማዊት እመቤት ወይዘሮ ዝናሽ ታያቸው እና የአዲስ አበባ…

ሕወሓት ከራሷ ተጣልታለች !!! (ምንሊክ ሳልሳዊ) የትግራይ ሕዝብ መገንጠልን ይፈልጋል የሚሉና መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸውም የሚሉ ጭፍኖች በጥላቻ የተወጠሩና የትግራይን ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የካዱ የፖለቲካ ሹምባሾች ናቸው።የትግራይ ሕዝብን ከሌላው ለመለየትና በጥላቻ ለመሙላት ሕወሓት ትልቁን ሚና ተጫውቷል። እየተጫወተም ነው። የጠሚውን የአክሱም ጉብኝት ተከትሎ…

“ታሪካዊውን ቡፌ ደ ላጋር ማፍረስ ተጀምሯል” ሪፖርተር ጋዜጣ ዛሬ “ከቡፌት ደላገር ጋር በተያያዘ የሚነዙ አሉባልታዎች ምንም መሰረት የሌላቸው እና ከመቆርቆር የመነጩ እንዳይደለ ሊታወቅ ይገባል” የከንቲባው ጽ/ቤት ትናንት በለገሃር መልሶ ማልማት ፕሮጀክት ሳይት ላይ የሚገኘው ታሪካዊውና ዕድሜ ጠገቡ ቡፌ ደ ላጋር…