በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ከስልጣን ለማስወገድ ዘመቻ ጀምረዋል።

በሺዎች የሚቆጠሩ ኤርትራውያን በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ ለአስርት አመታት በስልጣን ላይ የቆዩትን ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂን ለመጣል ዘመቻ ጀምረዋል።ለሰላሳ አመታት በስልጣን ላይ የቆዩት የሱዳኑ ፕሬዝዳንት ኦማር አልበሽር ከስልጣን መውረድ ተከትሎ ለብዙዎች ተስፋን ሰንቋል። በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ በትግርኛ፣ አረብኛ፣ ቢለንና ሌሎችም የኤርትራ ቋንቋዎችን…

አምነስቲ ኢንተርናሽናል የኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከዚህ ቀደም ያወጣቸው የምርመራ ዘገባዎች «ዓለም አቀፍ የሰብዓዊ መብት ማዕቀፎችን እና ደረጃዎችን የተከተሉ እንዳልነበሩ አመለከተ። ድርጅቱ እዚህ ድምዳሜ ላይ ከመድረሱ በፊም በተለይ በጎርጎሪዮሳዊው 2016 እና 2017 ዓ,ም በኮሚሽኑ ይፋ የተደረጉ ሰባት የምርመራ ዘገባዎችን መፈተሹን…

ሳናውቀው ፣ ሳይነገረንና ዝግጅት ሳናደርግ ካለፈው ሳምንት ጀምሮ እየተቆራረጠ ያለው የኢንተርኔት አገልግሎት ከፍተኛ ጫና አሳድሮብናል በማለት በሶፍትዌር ማልማት ላይ የተሰማሩ ትልልቅ ድርጅቶች አማረሩ። ዶቼ ቬለ «DW» ያነጋገራቸው ሲኔት እና ፕራይም የተባሉ የሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ ድርጅቶች እንዲህ ያለው እርምጃ እንደ ሃገር የምንጋራው…

DW : ከሀገር የሚደረገውን ፍልሰት ለማስቆም የመንግሥትም ሆነ መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት ከፍተኛ ጥረት ሲያደርጉ መቆየታቸውን የሚናገሩት በአዲስ አበባ ዩኒቨርቲሲ የማኅበራዊ ሳይንስ ዘርፍ የስነሰብ መምህር ዶክተር ፈቃዱ አዱኛ፤ ጥረቱ ግን ያን ያህል የተሰዳጁን ቁጥር እንዳልቀነሰው በጥናቱ መታየቱን ይናገራሉ። ጥናቱን ያካሄደው የምሥራቅ…

በቦሌ ቡልቡላ ወጣቶች የተሰሩ የመጠለያ ቤቶችን በሃይል ለመውረር ያደርጉት ሙከራ በፖሊስ ሃይል ከሸፈ — የአካባቢው ነዋሪዎች እንደሚሉት ወጣቶቹ በፖሊስ ሃይል እንዲመለሱ ይደረግ እንጂ የአካባቢው ነዋሪ አሁንም ስጋት ላይ ነው። (ኢትዮ 360 ) በቦሌ ቡልቡላ ከ200 በላይ የሚሆኑ ወጣቶች የተሰሩ የመጠለያ…